Submit Search
Upload
ENTERPRENEURSHIP MODULE.pptx
•
Download as PPTX, PDF
•
0 likes
•
193 views
B
BinyamBekele3
Follow
Entrepreneurship
Read less
Read more
Business
Report
Share
Report
Share
1 of 33
Download now
Recommended
Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
Community-based organization__leadership_and_capacity_building_to_woreda_ass...
berhanu taye
Leadership and good governance for tvet
Leadership and good governance for tvet
Abraham Lebeza
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt
589363258-Enterpreneurship-Amharic-part-1 (1).ppt
FortuneConsult
Attitudinal Transformation (CETU).ppt
Attitudinal Transformation (CETU).ppt
belay46
Trainig2 (4)
Trainig2 (4)
berhanu taye
Enterprenership new present.pptx
Enterprenership new present.pptx
TeddyTom5
Leadership for RRS - 2014.pdf
Leadership for RRS - 2014.pdf
selam49
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only]

ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
ራስን የማብቃት ዕቅድ የዕቅዱ ባለቤት፡-ብርሃኑ ታደሰ 2007 -_copy_doc
berhanu taye
Leader ship
Leader ship
berhanu taye
Bsc presentation1
Bsc presentation1
Ephrem Tafesse
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
,life skill ,ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ፡_ኦርቶዶክሳዊ_የህይወት_ክህሎት ,orthodox ,ethiopiLife skill...
Menetasnot Desta
CascadingAvcg.pptx
CascadingAvcg.pptx
esmailali13
Training need assessment tot
Training need assessment tot
berhanu taye
Yeka TVET Institiute information .pdf
Yeka TVET Institiute information .pdf
berhanu taye
Leader ship 1
Leader ship 1
berhanu taye
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
EMD_2016_ብርሃኑ_የስልጠና_ፍላጎት_ዳሰሳ_Pawer_Pont presentation.pdf
berhanu taye
_BSC- MOF.ppt
_BSC- MOF.ppt
selam49
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
ውጤታማየተሳካ አድማጭነት// Effective Communication .ppt
amsaluhuluka
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
BSC for Refugees and Returnees Service Ginbot 2014.pptx
selam49
Action research on work place conflict and strategy to solve the problem
Action research on work place conflict and strategy to solve the problem
berhanu taye
2013 berhanu training need assessment presentationi
2013 berhanu training need assessment presentationi
berhanu taye
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
የቴክኖሎጂ ሽግግር ጥራት መለኪያ ስታንዳርድ እና የቴክኖሎጂ ኤክስቴንሽን ማስተግበሪያ ሰነድ ክለሳ መነሻ ሃሳብ.pptx
GashawMenberu2
Management, leadership and Synergy.pdf
Management, leadership and Synergy.pdf
berhanu taye
Best practice presented by berhanu tadesse
Best practice presented by berhanu tadesse
berhanu taye
2011 edited berhanu taye training need assessment
2011 edited berhanu taye training need assessment
berhanu taye
Questionnaire
Questionnaire
berhanu taye
Edited leader ship (2)
Edited leader ship (2)
berhanu taye
More Related Content
What's hot

(20)

1.
ENTERPRENEURSHIP የንግድ ሥራ ፈጠራ
ሰነድ የቀ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ
2.
መግቢያ ኮሌጃችን በተያያዘዉ የሕዝብ
ንቅናቄ መሰረት ሥራ አጦችን አስልጥኖ በማደራጀት ወደ ሥራ እንድገቡ አሰፈላጊዉን ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የክልላችን ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንስ እና የሲዳማ ዞን ቴ/ሙ/ት/ሥ/መምሪያ ለዚህ በጎ ሥራ አንዱ ባለድርሻ አካል በመሆኑ የተደራጁ ሥራ አጦችን የማሰልጠን ሥራ በይፋ ጀምሯል ፡፡ በዚሁ መሠረት ባሉት የመንግስት ተቋማትና ኮሌጁች የተለያዩ ሥልጠናዎች ወሰደዉ ወደ ጥቃቅንና አነሰተኛ ሥራ ላይ ለሚሰማሩት ባለሙያዎች ችግር ፈች የሆነ የንግድ ሥራ ፈጠራና ሂሳብ አያያዝ ሥልጠና በመዉስድ ዕዉቀታቸዉን ክህሎታቸዉን አመለካከታቸዉን ኢንዲያዳብሩ ይህ የማሰልጠኛ ማንዋል ተዘጋጅቷል፡፡
3.
ክፍል አንድ ሥራ ፈጠራ
(ኢንተርፕርነሽኘ) ሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ) ማለት ምን ማለት ነው?
4.
ሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ)
ማለት……. ሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ) ፡- ማለት በህይወታችን የተለያዩ ምቹ አጋጣሚዎችን በመጠቀም አዲስ ነገር ፈጥሮ በመስራትና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በማለፍ በኑሮ ላይ ለውጥ/ዕድገት የማምጣት ሂደት ነው፡፡ የሥራ ፈጠራ (ኢንተርፕርነሽኘ) ጥቅም የስራ እድል ፈጠራ ይፈጥራል በአካባቢ የሚገኙ ግብአቶችን መጠቀምና ዋጋቸው እንዲጨምር ያደርጋል በተለያዩ ቦታዎች የተለያዩ የንግድ ዘርፎችን እንዲስፋፋ ያደርጋል ቴክኖሎጂን ለማስተዋወቅና ለማላመድ ይጠቅማል ሀብት ለማፍራት ይጠቅማል የስራ ፈጠራ ባህልን እንድዳብር ያደርጋል
5.
የኢንተርፕርነርሽፕ (የስራ ፈጠራ
ኢለመንትስ) ሂደት አካባቢን መቃኘት ምቹ የስራ ዕድሎችን (አጋጣሚዎችን )መለየትና መምረጥ ለስራው አስፈላጊ ግብአቶችን ማስባሰብ ወደ ትግበራ መግባት በስራ የተገኘውን ውጤት ማሰቀጠል
6.
ኢንተርፕሪነር (ስራ ፈጣሪ) ምን
ማለት ነው?
7.
ኢንተርፕሪነር (ስራ ፈጣሪ)
ምን ማለት ነው? ኢንተርፕሪነር ማለት በራሱ ተነሳሽነት ያሉትን የንግድ (የስራ) አጋጣሚዎችን ማየትና መለየት የሚይችል ያሉት ሀብቶች በአግባቡ የሚጠቀም በውጤት ላይ ያተኮረ ስራ ላይ የሚሰማራ፣ ሊመጡ የሚችሉ ችግሮችን ከወዲሁ በመገመት አስፈላጊውን ጥንቃቄ የሚያደርግና የተመጣጠነ ሃላፊነት ( ሪስክ) መውሰድ የሚችል የንግድ ሰው ነው፡፡ የኢንተርፕሪነር ባህርያት የኢንተርፕሪነር ብቃትን ለመመዘን የሚያስችሉ የብቃት መመዘኛ ባህርያት አሉ፡፡ እነዚህ ባህርያት ሥራን የማከናወን ብቃት፣ የማቀድ ብቃት እንዲሁም በራስ መተማመን እና ሰዎችን የማግባባት ብቃት በሚፈትሹ አጠቃላይ ባህርያት ሥር ተሰባስበዋል፡፡
8.
የኢንተርፕሪነር ባህሪያት ሀ/ የዕቅድ
ጉድኝት (PLANNING CLUSTER) ለ/ የተግባር ጉድኝት (Power Cluster) ሐ/ የስኬታማነት ጉድኝት (ACHIEVEMENT CLUSTER)
9.
ሀ/ የዕቅድ ጉድኝት
(PLANNING CLUSTER) ከ3ቱ ዓለም አቅፍ የስራ አመራር ጥበቦች አንዱንና የመጀመሪያው የእቅድ ጉድኝት (Planning Culster) ይባላል፡፡ ይህ የማቀድ ጉድኝት በውስጡ እንደ ጓደኛሞች የማይነጣጠል 3ት ክፍሎች አሉት፡፡ እነሱም፡- ሀ. 1. የመረጃ አሰባሰብና ማጠናቀር (Information Seeking) ለ. 2. ግብን መትለም (Goal Setting) ሐ. 3. የማቀድና የመቆጣጠር ዘዴ (Systematic planning & Monitoring) “ቸው፡፡ ሀ. 1. የመረጃ አሰባሰብና ማጠናቀር (Information Seeking) ሥራ ፈጣሪው ማለትም አንተርፕርነሩ ለስራ ከመነሳቱ በፊት ማድረግ ያለበት መረጃ ማሰባሰብና ማጠናቀር ነው፡፡ መረጃ የሚገኘው ተፈጥሮ ካደለችን የስሜት ህዋሳት ማለትም ማየት፣ በመስማት፣ በማሽተት፣ በመቅመስና በመዳሰስ በመጠቀም ነው፡፡
10.
ሀ. 2. ግብን
መተለም /Goal Setting ግብ በእግር ኳስ ጨዋታ እንደምናውቀው በስራ እንቅስቃሴአችን መጨረሻ የምንደርስበት መድረሻ ነጥብ ነው፡፡ ግብ በ3 ንዑሳን ክፍሎች ይከፈላል፡፡ 1.የረዥም ጊዜ ግብ የ10 ዓመት 2.የመካከለኛ ጊዜ ግብ የ5 ዓመት 3.የአጭር ጊዜ ግብ የ1 ዓመት
11.
ግብ ሲቀረፅ (SMART)
መሆን አለበት ግብ ሲቀረፅ የሚከተሉትን ነጥቦች ያገናዘበ (SMART) መሆን አለበት አጭርና ግልፅ Specific የሚለካ Measurable ግብ ተጨባጭ Achievable ምክንያታዊ Reasonable ጊዜን መሰረት ያደረገ Time-bound
12.
ሐ. 3. የማቀድና
የመቆጣጠር ዘዴ/Systematic Planning & Monitoring/ ከዕቅድ ጓደኞች ውስጥ 3ተኛው የማቀድና የመቆጣጠር ዘዴ የተባለው ነው በውስጡ ደግሞ ማቀድ /Planning/እና መቆጣጠር /Monitoring/አሉት
13.
ሀ.3.1 ማቀድ/ Planning/ ማቀድ/
Plan/ እጅግ ቁልፍ የሆኑ 6 ጥያቄዎችን በማቅረብ ፕሮጀክታችን ማለትም ልንሰራው ያሰብነው ምርት ወይም አገልግሎት በመጀመሪያ ሊመልሳቸው የሚገባቸውን መልሶች በስርዓትና በተደራጀ መልክ የምንመልስበት መሳሪያ ነው፡፡ እነሱም፡- 1. Why-ለምን (የፕሮጀክቱ አስፈላጊነት ፣ዓላማና መስፈርቱ 2. What-ምን (የፕሮጀክቱ ጠቀሜታ ማለትም ልናበረክት የፈለግነው ምርት ወይም አገልግሎት ወሰን(Scope of the project) 3. How-እንዴት (ምርቱን ወይም አገልግሎቱን ለማዘጋጀትና ለማቅረብ የምናደርገው የእንቅስቃሴ ሂደትና ዘዴ (Methodlogy) 4. Who- ማን (የፕሮጀክቱ ድርጅታዊ መዋቅር ማለትም የሚፈለገው የሰለጠነ የሰው ሀይል ብዛት ጥረት የሚለካበት 5. How much-ምን ያህል (የፕሪጀክቱን በጀት፣የምርት አቅርቦት መጠን 6. When-መቼ (የፕሮጀክቱ የድርጊት መርሃ ግብር ይመለከታል፡፡
14.
ለ/ የተግባር ጉድኝት
(Power Cluster) የተግባር ጉድኝት ፡- ማለት ያቀድነው ቢዝነስ እንዴት ወደ ገበያ እንደምናቀርበው የምንማርበት ዘዴ ነው፡፡ በተግባር ጉድኝት (Power Cluster) ውስጥ ሁለት ጓደኛሞች እናገኛለን፡፡ እነሱም፡- 1. ሰዎችን የማሳመንና የግንኑነት መረብ (Persuation & Networking) 2. ግላዊ ነፃነትና በራስ መተማመን (Independence & Self Confidence)
15.
ሐ/ የስኬታማነት ጉድኝት
(ACHIEVEMENT CLUSTER) 1. አማራጭ መፈለግና ተነሰሽነት (Opportunity Seeking & Initiative) ስራችንን በኃላፊነት መወጣት አለብን፡፡ ንግዳችንን (በአዲስ አካባቢ፣ምርትና አቅርቦት ማሳደግ አለብን፡፡ ለየት ያሉ የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎችን መቃኘት አለብን፡፡ 2. ኃላፊነት መሸከም/Risk Taking/ አቅማችንን የሚፈትኑ ኃላፊነቶችን መፍራት የለብንም፡፡ በኃላፊነት ላይ አደጋ አምጭ ነገሮችን መቀነስ አለብን፡፡ አደጋ የሚያመጡ ነገሮችን በመቃኘት መፍትሄ መሰብ ሀሳብ ማሰቀመጥ፡፡
16.
የቀጠለ………… 3. የስራ ብቃትና
ጥራት /Demand for Efficientcy & Quality/ ስራን በጥራትና በተባለው ሰዓት ማጠናቀቅ፡፡ መልካም ዝና ለማምጣት መሞከር አለብን፡፡ ስራዎችን ከተፎካካሪዎቻችን ጋር ሲነፃፀር በጥራት ፣በፍጥነትና በርካሽ ዋጋ መስራት ይጠበቅብናል፡፡ 4. የዓላማ ፅናት /Persistance/ መሰናክል ሲያጋጥመን እርምጃ መውስድ አለብን፡፡ መሰናክሉን ለመዝለል ተደጋጋሚ ጥረትና ስትራቴጂ መቀየስ፡፡ ግብና ዓላማችንን ሳንዘነጋ እስከ መጨረሻ ውጤት መስራት አለብን፡፡ 5. በቃላችን መገኘትና ውልን መፈፀም /Commitment to the work Contract/ ሥራችንን ለመጨረስ ግላዊ መስዋዕትነትና ብርቱ ጥረት ማድረግ፡፡ የኮንትራት ስራው እንዲጠናቀቅ ከሰራተኞቻችን ጋር አብረን መስራት
17.
4.የግብይት (ገቢያ) አመራርና
ሰርዓት ግብይት ፡- ማለት የደንበኛ ፍላጎት ለማሟላት ምርትና አገልግሎት ትርፍናን ሊያስገኝ በሚችል መልኩ የመሰጠት ሂደት ነዉ፡፡ ከትርጉሙ መረዳት የምንችለዉ የደንበኞችን ፍላጎት ማወቅ ይገባል፡፡ገበያ ላይ የምፈልገዉን ሁሉ አምርተን መሸጥ አንችልም ፡፡ ስለዚህ የአንድ ኢ/ዝ አንቀሳቃሸ የሚከተሉትን ሂደቶች ማወቅ አለበት ደንበኞች እነማን እንደሆኑ መለየት የደንበኞችን ፍላጎት መለየት የቢዝነሱ ባለቤት በገበያ ጥናት የተደገፈ መረጃ በትክክል ደንበኞች የሚፈልጉትን ምርት ማወቅ የገበያ ባለሙያዉ ደንበኞች ለወደፊት ምን እንደሚፈልጉ መገመትና አዳዲስ ምርቶችን ማቅረብ አለበት
18.
4.የግብይት (ገቢያ) አመራርና
ሰርዓት 4.1 የገቢያ ጥናት 4.2 የገቢያ ዉህደቶች(marketing mix) 4.3 የሸያጭ ሂደት እና ስልት 4.4 የደንበኛ አገልግሎት(customer service) 4.5 የአገልግሎት አሠጣጥ እሴቶች (value)
19.
4.1 የገቢያ ጥናት ygbÃ
_ÂT Ý ¥lT b¥ÃÌR_ h#n@¬ kgbà §Y mr©N msBsB mtNtN X lWún@ XNÄ!ÃmC xDRgÖ y¥êqR £dT nWÝÝ ygbà _ÂT xSf§g!nT የትኩረት ገበያን ለይቶ ለማወቅ በትኩረት ገበያ ተጠቃሚዎችን የገቢ ሁኔታና የመግዛት አቅም ለመረዳት XRG-¾ lmçN ½ xÍÈ" Wún@ lmS-T የገበያ ተፎካካሪዎችን አቅም፣ ዋጋ፣ ጥራትና አጠቃላይ እንቅስቃሴ ለማወቅ xScU¶ ygbà x‰éCN lmlw_ የደንበኞችን ፍላጎት በመለየት የተሻለ የገበያ አመራርና ስልት ለመተግበር mLµM xUȸãCN X SUèCN lYè l¥wQ TKKl¾ TNbà l¥DrG bj¬CNN bxGÆb# lm-qM X wzt
20.
የቀጠለ……….. ê ê kgbÃ
y¸sbsb# mr©ãC Sl dNb¾ ¿ Sl tæµµ¶ ¿ Sl xQ‰b!ãC ¿ Sl MRT Sl êU ¿ Sl ¥StêwqEà ¿ Sl SR+T X ymúsl#T mr© y¥G¾ zÁãC _Ãq& b¥zUjT b”l MLLS bMLk¬ x@KSpRmNT b¥DrG X wzt
21.
4.2 የገቢያ ዉህዶች
/marketing mix/ DRJèC x§¥cWN l¥úµT y¸ktl#TN ygbà WHìC ወይም ytlÆ |LèCN bm-qM tGƉêE ¥DrG xለባቸውÝÝ 1. MRT 2. êU 3. ¥stêwQ 4. ¥kÍfL
22.
ምርት (product) እና
ዋጋ(Price) MRT( ytlÆ MRèCN XNdydNb¾W F§gÖT ¥QrB ¼¥MrT _‰t$N m-bQ lMRt$ t=¥¶ Xs@T mF-R ¼klR፤ Ä!²YN¼ yNGD MLKT፤ yNGD SM m-qM ½¥¹g!ÃãCN ¥zUjT ½t=¥¶ xgLGlÖT mS-T X êST mS-T wzt êU( tmÈÈ" êU mtmN QÂ> mS-T yKFà g!z@N ¥‰zM bÇb@ m¹_ የዋጋ አወጣጥ ስልት ሀ.ወጪ ላይ ተመስርቶ ዋጋ መወሰን ለ.የተፎካካሪዉ ዋጋ ላይ ተመስርቶ መወሰን ሐ.የደንበኛ ፍላጉት ላይ ተመስርቶ መወሰን
23.
ማስተዋወቅ (promotion) እና
ማከፋፈል ( distribution) ¥StêwQ( y>Ã+ ‰t¾N KHlÖT m-qM ¸Ä!ÃãCN m-qM ¿ TV በደንበኛ በኩል ምርትን ማስተዋወቅ t=¥¶ GLUlÖèCN mS-T፤ nÉ T‰NS±RT ፤ ዋስትና መስጠት _g wzt ¥kÍfL( y¥SÍðà ï¬ãC mMr_ ytlÃü yT‰NS±RT xYnèCN m-qM wk!lÖCN ¼d§lÖCN m-qM ማከማቻ ¥zUjT X wzt
24.
4.3 የሽያጭ ሒደት
እና ስልት ቅድመ ጥናት ለወደፊት ሊገዙ የሚችሉ ወይም የምርታችን ተጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ የምንላቸዉን ደንበኞች መለየት ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ ደንበኞትን መረጃ መሰብሰብ እራስንንና ድርጅትን ማስተዋወቅ ስለምናመርተዉ ምርትና አገልግሎት ገለጻ ማድረግ ምርቱን እንዴት እንደሚጠቀሙበት ማሳየት ቅድመ ግዢ ቅሬታን ወይም የሚነሱ ጥያዎችን መመለስ ሽያጭን መፈፀም ድህረ ሽያጭ ክትትል ማድረግ
25.
4.4 የደንበኛ አገልግሎት/customer
service/ dNb¾ ¥lT ¥N¾WM GlsB ¿DRJT wYM tÌM yl@§WN MRT wYM xgLGlÖT y¸fLG¼y¸g² ¥lT nWÝÝ dNb¾ Ng#S ¼NGST mçn#¼ዋን ደንበኛ ከሌለ እኛም የለንም ymG²T wYM ÃlmG²T Wún@ bX° nW xM‰C ¼xkÍÍY DRJèC bdNb¾W §Y _g¾ ÂCWÝÝ
26.
የቀጠለ……. 5t$ mr¬êE ydNb¾
F§gÖèC 1. TKKl¾ GLUlÖT¿ bTKKl¾W s›T ¿ bTKKl¾ sW XNÄ!sÈcW YfLUl#ÝÝ 2. xQMN ÃgÂzb êU ¿ _‰T ÃlW MRT ¿ xÍÈ" mFTÿ XÂ ¿ ÑgúN YfLUl#ÝÝ የደንበኞች ባህሪያት፡- ዝምተኛ /Silent type ፤ ወሬኛ/ለፍላፊ /Talkative type ፤ ክርክር የሚወዱ /Argumentative type ፤ጭምት/ዓይናፍር /Shy type የሚታለሉ የሚመስላቸዉ /Suspicious type ፤ ጓደኝነት /Friendly type ትዕግስት የሌላቸው /Impatient type ፤ለራሳቸው ትልቅ ክብር የሚሰጡ /
27.
የደንበኛ ማጣት ዉጤቶች
ምንድ ናቸዉ ?
28.
የደንበኛ ማጣት ዉጤቶች ፡- h.
yDRJt$ y>Ã+ xQM mqnS l. yTRF ¥>öLöLÂ DRJTN mZUT m. y|‰ x_ q$_R mb‰kT
29.
ደንበኛ እንዴት ነዉ የሚያዘዉ
?
30.
የደንበኛ አያያዝ ስልቶች
ቀልጣፋና ተገቢ አገልግሎት መስጠት፣ በተጠቃሚው ፍላጎት ላይ ተመስርቶ መምራትና አገልግሎት መስጠት የምርት /የአገልግሎት ዋጋ የደንበኛን የመግዛት አቅም ያገናዘበ ማድረግ የደንበኛን የእርካታ መጠን መለካት በአገልግሎትም ሆነ በምርት ጥራት ከተፎካካሪዎች ልቆ መገኘት ከደንበኛ ጋር ቤተሰባዊ ግንኙነት መፍጠር ፣ ተፈላጊ ያልሆነ ግብዓት አለመጠቀም የስራ ቦታንና ሰዓትን ለደንበኛ ማመቻቸት በምርቱ /በአገልግሎቱ ላይ ቀጣይነት ያለው እሴት መፍጠር የተጠቃሚውን ጤና የሚያውኩ ምርቶችን ማስወገድ b”L mgßT ½ h#L g!z@ bxÄÄ!S f-‰ãC §Y mútÍ የደንበኛን ቅሬታ በአግባቡ ማስተናገድ
31.
4.5 የአገልግሎት አሠጣጥ
እሴቶች/value/ ዉጤታማነት (Achievement) ደንበኛ ማሰቀደም (Customer first) ፤ በእኩልነት ማየት (equality) እና ማክበር (Respect) ታማኝነት (Honesty) ፤ ግልጽኝነት(Transparency) አና ሚስጥር ጠባቂነትን (Confidentiality) እሴት ማዳበር፡፡ ቁርጠኝነት (Commitment) የአገልግሎት ጥራት መጠበቅ (Maintain quality) ሀይልን አሟጦ መጠቀም (Maximum utilization of capacities) ለመማር ሁልጊዜ ዝግጁነት (Ready to learn)
32.
5. የንግድ ዕቅድ
(Business Plan) ይቀጥላል………………. Bussines plan
33.
አመሰግናለሁ!!!
Download now