SlideShare una empresa de Scribd logo
1 de 45
የአልኮል ማስታወቂያ ክልከላ
አፈፃፀም እና ግኝቶች
የምግብ እና የመድሀኒት
አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2019
የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያ
እና ገላጭ ጽሁፍ ቁጥጥር
መመሪያ ቁጥር 372/2013
አጀንዳ
የምግብ እና
የመድሀኒት አስተዳደር
አዋጅ ቁጥር 1112/2019
ትርጉም አንቀፅ 2
“አልኮል“ ማለት ማንኛውም የአልኮል ይዘቱ ከ 0.5 % በላይ የሆነ
የመጠጥ አይነት ነው፤
“ቢልቦርድ” ማለት ተነጻጻሪ በሆነ የኤሌክትሮኒክ መሳሪያዎች
በመጠቀም የሚቀርብ የማስታወቂያ መንገድን ጨምሮ
በማንኛውም ህንጻ የውጭ ግድግዳ ላይ፣ በህንጻው ሌላ የውጭ ክፍል
ላይ ወይም በራሱ በቆመ ማንኛውም መዋቅር ላይ ያለ ምርትን
ለማስተዋወቅ የሚያገለግል የማስታወቂያ መንገድ ሆኖ በአልኮል
መጠጥ ማከፋፈያ ወይም ችርቻሮ ንግድ ላይ በተሰማሩ ወይም
አልኮል መጠጥ ለህብረተሰብ አገልግሎት በሚያቀርብ ድርጅት ቤት
ወይም ህንጻ ላይ የተቋሙን ስያሜ ለመግለጽ ሲባል በአባሪነት
የሚሰቀል የአልኮል መጠጥ ምልክትን እና በህዝብ መጓጓዣ
ትራንስፖርት ላይ የሚለጠፍ የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያን
ያጠቃልላል፤
በምግብ እና መድሀኒት አስተዳደር አዋጅ
ቁጥር 1112/2011
የአልኮል መጠጥ ስለማስተዋወቅና ፕሮሞት
ስለማድረግ የተከለከሉ ተግባራት አንቀፅ 60
 ከ 21 አመት በታች ለሆኑ ሰዎች መሸጥ :
 ከአልኮል ሽያጭ ነጻ እንዲሆኑ በተወሰኑና በሚወሰኑ ቦታዎች መሸጥ :
 በህዝብ መሰብሰቢያና መገልገያ ቦታ የጤና ማስጠንቀቂያ በማሳነስ
ማስተዋወቅ :
 በብሮድካስት አማካኝነት ማስተዋወቅ :
 ከሎተሪ እጣ ወይም ከሽልማት ጋር በማንኛውም መንገድ በማያያዝ
ማስተዋወቅ አ :
 ኩነት በቀጥታም ሆነ በተዘዋወሪ ስፖንሰር ማድረግ :
(የአልኮል ይዘቱ >10% )
የአልኮል መጠጥ ገላጭ ጽሁፍ
አንቀፅ
 የአልኮል መጠጥ ገላጭ ፅሁፍ የአልኮል
መጠኑን፣ በተገቢ መንገድ ካልተጠቀሙ የጤና
ችግር እንደሚያመጣ እንዲሁም አልኮል
መጠጣት ጽንስን ሊጎዳ እንደሚችል መግለጽ
አለበት::
 ከ10 በመቶ በታች የሆነ በፋብሪካ ደረጃ
የተዘጋጀ የአልኮል መጠጥ ገላጭ ፅሁፍ
የአገልግሎት ጊዜውን መግለጽ ይኖርበታል፡፡
የአልኮል መጠጥ ሽያጭ አንቀፅ
 ከ 21 አመት በታች ለሆኑ ሰዎች መሸጥ
የተከለከለ ነው፤
 በጤና ተቋም፣ ትምህርት ቤት፣ መዋለ ህጻናት፣
ዩንቨርሲቲ እና ኮሌጅ፣ በመንግስት ተቋማት፣
በአምልኮ ቦታ፣ በስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች፣
ሲኒማ ቤቶች እና በደንብ በሚከለከሉ ቦታዎች
መሸጥ ክልክል ነው፤
 የሚሸጥበትን ጊዜ እና ሁኔታ በሚመለከት
በሚወጣ ደንብ ተጨማሪ ገደብ ይጣላል፤
የአልኮል መጠጥ ስለማስተዋወቅ እና
ፕሮሞት ስለማድረግ አንቀፅ
የአልኮል መጠጥ በህዝብ መሰብሰቢያና መገልገያ ቦታ፣ በስፖርት
ማዘውተሪያ፣ በአውራ ጎዳና ላይ፣ በጋራ መኖሪያ ቤቶች እና በሌሎች
ቦታዎች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በማሳነስ ማስተዋወቅ ክልክል
ነው፡፡
 ማንኛውም የአልኮል ይዘቱ ከ10% በላይ የሆነ አልኮል አምራች፣ አስመጪ
ወይም አከፋፋይ የህዝብና የመንግስት በዓላት እና ስብሳባ፣ የንግድ
ትርዕት፣ የስፖርት ውድድርን፣ የትምህርት ቤት ዝግጅትን እና ሌሎች
ወጣት የሚሳተፉበትን ኩነት በቀጥታም ሆነ በተዘዋወሪ ስፖንሰር
ማድረግ አይችልም፡፡
ማንኛውንም የአልኮል ምርት በብሮድካስት አማካኝነት ማስተዋወቅ
የተከለከለ ነው፡፡ ክልከላው አካታች ማስታወቂያንም ይጨምራል፡፡
…
የአልኮል መጠጥን ከሎተሪ እጣ ወይም ከሽልማት ጋር
በማንኛውም መንገድ በማያያዝ እና
አልኮልን በቢልቦርድ አማካኝነት የሚደረግ የማስተዋወቅ
ተግባር የተከለከለ ነው፡፡
ይህንን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣ ደንብ መሰረት ተጨማሪ
ገደብ ሊጣል ይችላል፡፡
የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያ
እና ገላጭ ጽሁፍ ቁጥጥር
መመሪያ ቁጥር 372/2013
የተከለከለ የአልኮል ማስታወቂያ
አንቀፅ 5
 የአልኮል ምርትን ሽያጭ ከሎተሪ እጣ ወይም ከሽልማት ጋር በማያያዝ
የሚደረግ የማስታወቂያ ወይም አሻሻጥ ስልት የአልኮል ምርትን በነጻ
ወይም በሽልማት መልክ መስጠትን ጨምሮ እጣው ወይም ሽልማቱ
የአልኮል ምርት ይሁን ከአልኮል ዉጭ ሌላ ምርት ወይም አገልግሎት
የአልኮል ምርትን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚያስተዋዉቅ
ተግባርን ያካትታል፡፡
 ማንኛውም የአልኮል ምርት የንግድ ስም ፣አርማ ፣የንግድ
ምልክት፣የድርጅት አርማ፣የንግድ መለያ ወይም ሌላ ተያያዥ መለያን
የአልኮል ምርት ካልሆኑ ሌሎች ምርቶች፣ አገልግሎቶች ወይም ጉዳዮች
ጋር በማያያዝ ወይም በሌላ በማንኛውም መንገድ ቁርኝት እንዳላቸው
በሚያሳይ መልኩ ማስተዋወቅ
ገደብ የተደረገበት የአልኮል
ማስታወቂያ አንቀፅ 6
 የአዋቂነት፣ የታዋቂነት፣ ግላዊና ማህበራዊ ስኬትን እንደሚያስገኝ፣ ለተሻለ ሥነ
ልቦናዊ ወይም አካላዊ ብቃት እንደሚጠቅም፣ የበሳልነት፣ በራስ የመተማመን
ወይም የምርጥ ስብእና መለኪያ አደርጎ የሚያቀርብ ፤
 አካላዊ ጥንካሬ የሚሰጥ ወይም የሚያሻሽል በማድረግ የአልኮል ይዘታቸው ጠንካራ
የሆኑ መጠጦችን መጠቀም ጥራቱን ወይም የተጠቃሚውን ደረጃ ከፍ
የሚያደርገው አድርጎ የሚገልጽ፤
 ለችግሮች መፍትሔ ሰጪ እንደሆነ ወይም አልኮል መጠቀም ከጭንቀት እንደ
ሚያድን የሚያበረታታ ወይም የሚገልጽ፤
 ከጤና እክል እንደሚፈውስ፣ እንደሚያበረታ ወይም እንደሚያነቃቃ የሚገልጽ ፤
 ህፃናትን ወይም ታዳጊዎችን መሰረት ባደረገ ወይም ሞዴል በማድረግ፣ በተለምዶ
ከህፃናት ጋር የተያያዘ የመጫወቻ ቁሳቁሶችን፣ ቀለሞችን፣ ታሪኮችን ወይም መሰል
ድርጊቶችን ያካተተ
የአልኮል መጠጥ ፕሮሞሽን አንቀፅ
7
 በማንኛውም የንግድ ወይም ማህበራዊ አገልገሎት ዝግጅቶች ላይ
እድሜያቸው ከ21 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ወይም ታዳጊዎች
የአልኮል ምርት ምስል ወይም ጽሁፍ ያለበትን ቲሸርት፣ ስቲከር፣
ቁልፍ፤ እና መሰል የፕሮሞሽን ቀሳቁስ መስጠት ወይም ማሰራጨት
የተከለከለ ነው፡፡
 ማንኛውም የአልኮል መጠጥ የፕሮሞሽን ቁሳቁስ ምርቱ ከ21 አመት
በታች ለሆነ ሰው መሸጥ ወይም ማቅረብ የተከለከለ መሆኑን
የሚገልጽ በጉልህ ሊታይ የሚችል ጽሁፍ ወይም 21 + የሚል
በጉልህ የሚታይ ቀለም ያለው ሎጎ መያዝ አለበት፡፡
የአልኮል መጠጥ ስፖንሰርሺፕ
አንቀፅ 8
 ማንኛውም የተፈቀደ የአልኮል መጠጥ አምራች
በዋናነት ከ21 አመት በታች የሆኑ ህጻናት እና
ታዳጊዎችን ማእከል አድርጎ የሚዘጋጅ ዝግጅቶች
በገንዘብ ወይም በአይነት መደገፍ አይችልም፡፡
 የአልኮል ይዘቱ ከ10 በመቶ በላይ የሆነ አምራች፣
አስመጪ ወይም አከፋፋይ የህዝብና የመንግስት
በአካላት እና ስብሰባ የንግድ ትርኢት፣ የስፖርት
ውድድር፣ የትምህርት ቤት ዝግጅቶች እና ሌሎች
ወጣቶች የሚሳተፉበትን ኩነቶች በቀጥታም ሆነ
በተዘዋዋሪ ስፖንሰር ማድረግ አይችልም፡፡
የአልኮል መጠጥ አስተሻሸግ እና
ገላጭ ጽሁፍ አንቀፅ 9 እና 10
 ሀገር አቀፍ ደረጃ የወጣለት ለህብረተሰብ የሚቀርብ ማንኛውም
የአልኮል መጠጥ ገላጭ ፅሁፍ የአልኮል መጠኑን፣ በተገቢ
መንገድ ካልተጠቀሙ የጤና ችግር እንደሚያመጣ እንዲሁም
አልኮል መጠቀም ጽንስን ሊጎዳ እንደሚችል በጉልህ በሚታይ
ጽሁፍ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
 ሀገር አቀፍ ደረጃ የወጣለትና ለህብረተሰብ የሚቀርብ
ማንኛውም የአልኮል መጠጥ ከ21 አመት በታች ለሆነ ሰው
መሸጥ ወይም ማቅረብ የተከለከለ መሆኑን የሚገልጽ በጉልህ
ሊታይ የሚችል ጽሁፍ ወይም 21+ የሚል ባለቀለም ሎጎ መያዝ
አለበት፡፡
የጤና ማስጠንቀቂያ ይዘት አንቀፅ 10
 በፋብሪካ ደረጃ ተዘጋጅቶ ለህብረተሰብ የሚቀርብ
ማንኛውም የአልኮል መጠጥ ላይ የሚቀመጥ
ማስጠንቀቂያ ከፊት፣ ኋላ ወይም ጎን ላይ ባለ የውጭ
ማሸጊያ ላይ ሊቀመጥ የሚችል ሆኖ ቢያንስ
የሚከተሉትን የጤና ማስጠንቀቂያ በአማርኛ ወይም
እንግሊዘኛ ቋንቋ የያዘ ሆኖ
 “አልኮል መጠቀም ጽንስን ይጎዳል”
 “አልኮል መጠጥ የጤና ችግር ሊያመጣ ይችላል” እና
 “አልኮል ተጠቅሞ ማሽከርከር አደጋ ያመጣል”
የሚሉ ማስጠንቀቂያዎችን መያዝ አለበት፡፡
የጤና ማስጠንቀቂያ መጠን፣ አቀማመጥ
እና ተያያዥ ጉዳዮች አንቀፅ 11
 የማስጠንቀቂያውን መክበበያ ሳይጨምር በምርቱ ላይ ከተቀመጠው
አጠቃላይ የፊት፣ የኋላ ወይም የጎን የሌብል ስፋት ቢያንስ ከ20% ያላነሰ
ቦታ የሸፈነ፤
 ጽሁፉ የሚያርፍበት የውጭ ማሸጊያ እይታን ሊደብቅ በማይችል
ሁለት ተቃራኒ ቀለም የሆነ፤
 በማሸጊያው ላይ የሚቀመጥ ሌላ ምርቱን የሚመለከት የተፈቀደ
ማንኛውም መረጃ እይታውን የማይከልል፤
በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተጻፈ፤መሆን አለበት፡፡
ሃላፊነት አንቀፅ 12
 ማንኛውም የማስታወቂያ አስነጋሪ፣ አስተላላፊ፣
የማስታወቂያ ወኪል ወይም አግባብ ያለው ሌላ ሰው
መመሪያ የማክበር ግዴታ አለበት፡፡
 ማንኛውንም የአልኮሆል ምርት ማስታወቂያ
በሚመለከት የማስታወቂያ አስነጋሪው ወይም
የማስታወቂያ አሰራጭ፤
 ፕሮሞሽን ወኪልን ጨምሮ ማንኛውም
የፕሮሞሽን ቁሳቁሶቹን ያሰራጨ ወይም
እንዲሰራጭ ያደረገ ሰው በዚህ መመሪያ
የተቀመጡ መስፈርቶችን ማክበሩን የማረጋገጥ
የነጠላ እና የጋራ ኃላፊነት አለባቸው፡፡
የቁጥጥር ህጎች አተገባበራቸውን ክትትል ማድረግ
ያስፈለገበት፤
የቁጥጥር ህጎቹ ረቂቃቸው ተዘጋጅተው ጸድቆ ስራ ላይ እንዲውል
የተደረገበት አላማ ግቡን መምታቱን፤
• ህጎቹን ስራ ላይ ከማዋል አንጻር የባለስልጣን መ/ቤቱ የጤና ቀጥጥር
ተግባርና ሀላፊነት መተግበራቸውን ለማረጋገጥ፤
• የቁጥጥር ህጎቹ በአተገባበር ሂደት ያላቸው ክፍተቶችን ለመለየትን እና
የቁጥጥር ህጎቹ ነባሮቹ ሊከለሱ ወይም አዲሰ የህግ ማእቀፍ
እንዲዘጋጅ የሚቻልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት፤
• በተቆጣጣሪዎች ዘንድ በህጎቹ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ በመለየት
ክፍተቶቹን እንዲቀረፉ በቁጥጥር ህጎቹ ላይ ግንዛቤ የመፍጠር ተግባር
ላይ ትኩረት ሰጥቶ ለመስራት እንዲያስችል ነው፡፡
 1. ምስራቅ ኢትዩጲያ /ድሬደዋ /
 2- ደቡብ ምእራብ ኢትዩጲያ /ጅማና አካባቢው /
 3- ደቡብ ኢትዩጲያ /ዝዋይ ፣መቂ፣ ሻሸመኔና ሀዋሳ/ ናቸው፡፡
 4- ምስራቅ አዲስ አበባ
የተመረጡ የክልል ከተሞች
መመሪያውን
ከመተግበር አንጻር
የተፈፀሙ ጥሰቶች
አንቀፅ 5(1) የተከለከለ የአልኮል ማስታወቂያ
የአልኮል ምርት ሽያጭ ከሎተሪ እጣ ወይም ከሽልማት ጋር ማያያዝ
አንቀፅ 5(1) የአልኮል ምርት በቢልቦርድ
የማስተዋወቅ ተግባር
አንቀፅ 0(1) እና (2). የጤና ማስጠንቀቂያ ይዘት
በአማርኛ ወይም እንግሊዝኛ ቋንቋ የያዘ ሆኖ “አልኮል መጠቀም ጽንስን ይጎዳል” “አልኮል
መጠጥ የጤና ችግር ሊያመጣ ይችላል” እና “አልኮል ተጠቅሞ ማሽከርከር አደጋ ያመጣል” የሚሉ ማስጠንቀቂያዎችን ሎጎ
ወይም ስዕላዊ መያዝ አለበት፡
አንቀፅ 6 ገደብ የተደረገበት የአልኮል ማስታወቂያ
(4) አካላዊ ጥንካሬ እንደሚሰጥ አድርጎ መግለፅ
ቁጥጥሩን አጠናክሮ ማስቀጠል፤
• በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ዘንድ ቁጥጥር ተግባሩን አጠናክረው
እንዲቀጥሉ ማድረግ፤
በአልኮል ህግ ማእቀፎች ላይ ግንዛቤ የመፍጠር ስራዎች፤
• በስራ ክፍሉ፣ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና በክልል የሚገኙ የምግብ
ተቋማት ኢንስፔክተሮችን በህጉ ማእቀፍ ላይ የአሰልጣኖች ስልጠና
ወይም ለባለሞያዎች ስልጠና መስጠት፤
• ህብረተሰቡ በህጉ ላይ ግንዛቤ እንዲኖረው በሚድያ ሬዲዮ፣ቴሌቪዥ፣
ጋዜጦች፣ እና በማህበራዊ ድህረ ገጾቻችን የክልል ሚዲያዎችን
ጨምሮ የግንዛቤ መልክቶች እንዲተላለፉ መስራት፤
በቀጣይ ሊከናወኑ የሚገባቸው
የመፍትሄ እርምጃዎች፤
THANK
YOU!!

Más contenido relacionado

Destacado

Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)contently
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024Albert Qian
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsKurio // The Social Media Age(ncy)
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Search Engine Journal
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summarySpeakerHub
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Tessa Mero
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentLily Ray
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best PracticesVit Horky
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementMindGenius
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...RachelPearson36
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Applitools
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at WorkGetSmarter
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...DevGAMM Conference
 
Barbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationBarbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationErica Santiago
 
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellGood Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellSaba Software
 
Destacado (20)

Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
Content Methodology: A Best Practices Report (Webinar)
 
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
How to Prepare For a Successful Job Search for 2024
 
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie InsightsSocial Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
Social Media Marketing Trends 2024 // The Global Indie Insights
 
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
Trends In Paid Search: Navigating The Digital Landscape In 2024
 
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
5 Public speaking tips from TED - Visualized summary
 
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
ChatGPT and the Future of Work - Clark Boyd
 
Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next Getting into the tech field. what next
Getting into the tech field. what next
 
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search IntentGoogle's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
Google's Just Not That Into You: Understanding Core Updates & Search Intent
 
How to have difficult conversations
How to have difficult conversations How to have difficult conversations
How to have difficult conversations
 
Introduction to Data Science
Introduction to Data ScienceIntroduction to Data Science
Introduction to Data Science
 
Time Management & Productivity - Best Practices
Time Management & Productivity -  Best PracticesTime Management & Productivity -  Best Practices
Time Management & Productivity - Best Practices
 
The six step guide to practical project management
The six step guide to practical project managementThe six step guide to practical project management
The six step guide to practical project management
 
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
Beginners Guide to TikTok for Search - Rachel Pearson - We are Tilt __ Bright...
 
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
Unlocking the Power of ChatGPT and AI in Testing - A Real-World Look, present...
 
12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work12 Ways to Increase Your Influence at Work
12 Ways to Increase Your Influence at Work
 
ChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slidesChatGPT webinar slides
ChatGPT webinar slides
 
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike RoutesMore than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
More than Just Lines on a Map: Best Practices for U.S Bike Routes
 
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
Ride the Storm: Navigating Through Unstable Periods / Katerina Rudko (Belka G...
 
Barbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy PresentationBarbie - Brand Strategy Presentation
Barbie - Brand Strategy Presentation
 
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them wellGood Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
Good Stuff Happens in 1:1 Meetings: Why you need them and how to do them well
 
Alcohol report ppt JSC.ppt

  • 1.
  • 3. የምግብ እና የመድሀኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2019 የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያ እና ገላጭ ጽሁፍ ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 372/2013 አጀንዳ
  • 5. ትርጉም አንቀፅ 2 “አልኮል“ ማለት ማንኛውም የአልኮል ይዘቱ ከ 0.5 % በላይ የሆነ የመጠጥ አይነት ነው፤ “ቢልቦርድ” ማለት ተነጻጻሪ በሆነ የኤሌክትሮኒክ መሳሪያዎች በመጠቀም የሚቀርብ የማስታወቂያ መንገድን ጨምሮ በማንኛውም ህንጻ የውጭ ግድግዳ ላይ፣ በህንጻው ሌላ የውጭ ክፍል ላይ ወይም በራሱ በቆመ ማንኛውም መዋቅር ላይ ያለ ምርትን ለማስተዋወቅ የሚያገለግል የማስታወቂያ መንገድ ሆኖ በአልኮል መጠጥ ማከፋፈያ ወይም ችርቻሮ ንግድ ላይ በተሰማሩ ወይም አልኮል መጠጥ ለህብረተሰብ አገልግሎት በሚያቀርብ ድርጅት ቤት ወይም ህንጻ ላይ የተቋሙን ስያሜ ለመግለጽ ሲባል በአባሪነት የሚሰቀል የአልኮል መጠጥ ምልክትን እና በህዝብ መጓጓዣ ትራንስፖርት ላይ የሚለጠፍ የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያን ያጠቃልላል፤
  • 6. በምግብ እና መድሀኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2011 የአልኮል መጠጥ ስለማስተዋወቅና ፕሮሞት ስለማድረግ የተከለከሉ ተግባራት አንቀፅ 60  ከ 21 አመት በታች ለሆኑ ሰዎች መሸጥ :  ከአልኮል ሽያጭ ነጻ እንዲሆኑ በተወሰኑና በሚወሰኑ ቦታዎች መሸጥ :  በህዝብ መሰብሰቢያና መገልገያ ቦታ የጤና ማስጠንቀቂያ በማሳነስ ማስተዋወቅ :  በብሮድካስት አማካኝነት ማስተዋወቅ :  ከሎተሪ እጣ ወይም ከሽልማት ጋር በማንኛውም መንገድ በማያያዝ ማስተዋወቅ አ :  ኩነት በቀጥታም ሆነ በተዘዋወሪ ስፖንሰር ማድረግ : (የአልኮል ይዘቱ >10% )
  • 7. የአልኮል መጠጥ ገላጭ ጽሁፍ አንቀፅ  የአልኮል መጠጥ ገላጭ ፅሁፍ የአልኮል መጠኑን፣ በተገቢ መንገድ ካልተጠቀሙ የጤና ችግር እንደሚያመጣ እንዲሁም አልኮል መጠጣት ጽንስን ሊጎዳ እንደሚችል መግለጽ አለበት::  ከ10 በመቶ በታች የሆነ በፋብሪካ ደረጃ የተዘጋጀ የአልኮል መጠጥ ገላጭ ፅሁፍ የአገልግሎት ጊዜውን መግለጽ ይኖርበታል፡፡
  • 8. የአልኮል መጠጥ ሽያጭ አንቀፅ  ከ 21 አመት በታች ለሆኑ ሰዎች መሸጥ የተከለከለ ነው፤  በጤና ተቋም፣ ትምህርት ቤት፣ መዋለ ህጻናት፣ ዩንቨርሲቲ እና ኮሌጅ፣ በመንግስት ተቋማት፣ በአምልኮ ቦታ፣ በስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች፣ ሲኒማ ቤቶች እና በደንብ በሚከለከሉ ቦታዎች መሸጥ ክልክል ነው፤  የሚሸጥበትን ጊዜ እና ሁኔታ በሚመለከት በሚወጣ ደንብ ተጨማሪ ገደብ ይጣላል፤
  • 9. የአልኮል መጠጥ ስለማስተዋወቅ እና ፕሮሞት ስለማድረግ አንቀፅ የአልኮል መጠጥ በህዝብ መሰብሰቢያና መገልገያ ቦታ፣ በስፖርት ማዘውተሪያ፣ በአውራ ጎዳና ላይ፣ በጋራ መኖሪያ ቤቶች እና በሌሎች ቦታዎች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በማሳነስ ማስተዋወቅ ክልክል ነው፡፡  ማንኛውም የአልኮል ይዘቱ ከ10% በላይ የሆነ አልኮል አምራች፣ አስመጪ ወይም አከፋፋይ የህዝብና የመንግስት በዓላት እና ስብሳባ፣ የንግድ ትርዕት፣ የስፖርት ውድድርን፣ የትምህርት ቤት ዝግጅትን እና ሌሎች ወጣት የሚሳተፉበትን ኩነት በቀጥታም ሆነ በተዘዋወሪ ስፖንሰር ማድረግ አይችልም፡፡ ማንኛውንም የአልኮል ምርት በብሮድካስት አማካኝነት ማስተዋወቅ የተከለከለ ነው፡፡ ክልከላው አካታች ማስታወቂያንም ይጨምራል፡፡
  • 10. … የአልኮል መጠጥን ከሎተሪ እጣ ወይም ከሽልማት ጋር በማንኛውም መንገድ በማያያዝ እና አልኮልን በቢልቦርድ አማካኝነት የሚደረግ የማስተዋወቅ ተግባር የተከለከለ ነው፡፡ ይህንን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣ ደንብ መሰረት ተጨማሪ ገደብ ሊጣል ይችላል፡፡
  • 11. የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያ እና ገላጭ ጽሁፍ ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 372/2013
  • 12. የተከለከለ የአልኮል ማስታወቂያ አንቀፅ 5  የአልኮል ምርትን ሽያጭ ከሎተሪ እጣ ወይም ከሽልማት ጋር በማያያዝ የሚደረግ የማስታወቂያ ወይም አሻሻጥ ስልት የአልኮል ምርትን በነጻ ወይም በሽልማት መልክ መስጠትን ጨምሮ እጣው ወይም ሽልማቱ የአልኮል ምርት ይሁን ከአልኮል ዉጭ ሌላ ምርት ወይም አገልግሎት የአልኮል ምርትን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚያስተዋዉቅ ተግባርን ያካትታል፡፡  ማንኛውም የአልኮል ምርት የንግድ ስም ፣አርማ ፣የንግድ ምልክት፣የድርጅት አርማ፣የንግድ መለያ ወይም ሌላ ተያያዥ መለያን የአልኮል ምርት ካልሆኑ ሌሎች ምርቶች፣ አገልግሎቶች ወይም ጉዳዮች ጋር በማያያዝ ወይም በሌላ በማንኛውም መንገድ ቁርኝት እንዳላቸው በሚያሳይ መልኩ ማስተዋወቅ
  • 13. ገደብ የተደረገበት የአልኮል ማስታወቂያ አንቀፅ 6  የአዋቂነት፣ የታዋቂነት፣ ግላዊና ማህበራዊ ስኬትን እንደሚያስገኝ፣ ለተሻለ ሥነ ልቦናዊ ወይም አካላዊ ብቃት እንደሚጠቅም፣ የበሳልነት፣ በራስ የመተማመን ወይም የምርጥ ስብእና መለኪያ አደርጎ የሚያቀርብ ፤  አካላዊ ጥንካሬ የሚሰጥ ወይም የሚያሻሽል በማድረግ የአልኮል ይዘታቸው ጠንካራ የሆኑ መጠጦችን መጠቀም ጥራቱን ወይም የተጠቃሚውን ደረጃ ከፍ የሚያደርገው አድርጎ የሚገልጽ፤  ለችግሮች መፍትሔ ሰጪ እንደሆነ ወይም አልኮል መጠቀም ከጭንቀት እንደ ሚያድን የሚያበረታታ ወይም የሚገልጽ፤  ከጤና እክል እንደሚፈውስ፣ እንደሚያበረታ ወይም እንደሚያነቃቃ የሚገልጽ ፤  ህፃናትን ወይም ታዳጊዎችን መሰረት ባደረገ ወይም ሞዴል በማድረግ፣ በተለምዶ ከህፃናት ጋር የተያያዘ የመጫወቻ ቁሳቁሶችን፣ ቀለሞችን፣ ታሪኮችን ወይም መሰል ድርጊቶችን ያካተተ
  • 14. የአልኮል መጠጥ ፕሮሞሽን አንቀፅ 7  በማንኛውም የንግድ ወይም ማህበራዊ አገልገሎት ዝግጅቶች ላይ እድሜያቸው ከ21 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ወይም ታዳጊዎች የአልኮል ምርት ምስል ወይም ጽሁፍ ያለበትን ቲሸርት፣ ስቲከር፣ ቁልፍ፤ እና መሰል የፕሮሞሽን ቀሳቁስ መስጠት ወይም ማሰራጨት የተከለከለ ነው፡፡  ማንኛውም የአልኮል መጠጥ የፕሮሞሽን ቁሳቁስ ምርቱ ከ21 አመት በታች ለሆነ ሰው መሸጥ ወይም ማቅረብ የተከለከለ መሆኑን የሚገልጽ በጉልህ ሊታይ የሚችል ጽሁፍ ወይም 21 + የሚል በጉልህ የሚታይ ቀለም ያለው ሎጎ መያዝ አለበት፡፡
  • 15. የአልኮል መጠጥ ስፖንሰርሺፕ አንቀፅ 8  ማንኛውም የተፈቀደ የአልኮል መጠጥ አምራች በዋናነት ከ21 አመት በታች የሆኑ ህጻናት እና ታዳጊዎችን ማእከል አድርጎ የሚዘጋጅ ዝግጅቶች በገንዘብ ወይም በአይነት መደገፍ አይችልም፡፡  የአልኮል ይዘቱ ከ10 በመቶ በላይ የሆነ አምራች፣ አስመጪ ወይም አከፋፋይ የህዝብና የመንግስት በአካላት እና ስብሰባ የንግድ ትርኢት፣ የስፖርት ውድድር፣ የትምህርት ቤት ዝግጅቶች እና ሌሎች ወጣቶች የሚሳተፉበትን ኩነቶች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ስፖንሰር ማድረግ አይችልም፡፡
  • 16. የአልኮል መጠጥ አስተሻሸግ እና ገላጭ ጽሁፍ አንቀፅ 9 እና 10  ሀገር አቀፍ ደረጃ የወጣለት ለህብረተሰብ የሚቀርብ ማንኛውም የአልኮል መጠጥ ገላጭ ፅሁፍ የአልኮል መጠኑን፣ በተገቢ መንገድ ካልተጠቀሙ የጤና ችግር እንደሚያመጣ እንዲሁም አልኮል መጠቀም ጽንስን ሊጎዳ እንደሚችል በጉልህ በሚታይ ጽሁፍ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡  ሀገር አቀፍ ደረጃ የወጣለትና ለህብረተሰብ የሚቀርብ ማንኛውም የአልኮል መጠጥ ከ21 አመት በታች ለሆነ ሰው መሸጥ ወይም ማቅረብ የተከለከለ መሆኑን የሚገልጽ በጉልህ ሊታይ የሚችል ጽሁፍ ወይም 21+ የሚል ባለቀለም ሎጎ መያዝ አለበት፡፡
  • 17. የጤና ማስጠንቀቂያ ይዘት አንቀፅ 10  በፋብሪካ ደረጃ ተዘጋጅቶ ለህብረተሰብ የሚቀርብ ማንኛውም የአልኮል መጠጥ ላይ የሚቀመጥ ማስጠንቀቂያ ከፊት፣ ኋላ ወይም ጎን ላይ ባለ የውጭ ማሸጊያ ላይ ሊቀመጥ የሚችል ሆኖ ቢያንስ የሚከተሉትን የጤና ማስጠንቀቂያ በአማርኛ ወይም እንግሊዘኛ ቋንቋ የያዘ ሆኖ  “አልኮል መጠቀም ጽንስን ይጎዳል”  “አልኮል መጠጥ የጤና ችግር ሊያመጣ ይችላል” እና  “አልኮል ተጠቅሞ ማሽከርከር አደጋ ያመጣል” የሚሉ ማስጠንቀቂያዎችን መያዝ አለበት፡፡
  • 18. የጤና ማስጠንቀቂያ መጠን፣ አቀማመጥ እና ተያያዥ ጉዳዮች አንቀፅ 11  የማስጠንቀቂያውን መክበበያ ሳይጨምር በምርቱ ላይ ከተቀመጠው አጠቃላይ የፊት፣ የኋላ ወይም የጎን የሌብል ስፋት ቢያንስ ከ20% ያላነሰ ቦታ የሸፈነ፤  ጽሁፉ የሚያርፍበት የውጭ ማሸጊያ እይታን ሊደብቅ በማይችል ሁለት ተቃራኒ ቀለም የሆነ፤  በማሸጊያው ላይ የሚቀመጥ ሌላ ምርቱን የሚመለከት የተፈቀደ ማንኛውም መረጃ እይታውን የማይከልል፤ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተጻፈ፤መሆን አለበት፡፡
  • 19. ሃላፊነት አንቀፅ 12  ማንኛውም የማስታወቂያ አስነጋሪ፣ አስተላላፊ፣ የማስታወቂያ ወኪል ወይም አግባብ ያለው ሌላ ሰው መመሪያ የማክበር ግዴታ አለበት፡፡  ማንኛውንም የአልኮሆል ምርት ማስታወቂያ በሚመለከት የማስታወቂያ አስነጋሪው ወይም የማስታወቂያ አሰራጭ፤  ፕሮሞሽን ወኪልን ጨምሮ ማንኛውም የፕሮሞሽን ቁሳቁሶቹን ያሰራጨ ወይም እንዲሰራጭ ያደረገ ሰው በዚህ መመሪያ የተቀመጡ መስፈርቶችን ማክበሩን የማረጋገጥ የነጠላ እና የጋራ ኃላፊነት አለባቸው፡፡
  • 20. የቁጥጥር ህጎች አተገባበራቸውን ክትትል ማድረግ ያስፈለገበት፤ የቁጥጥር ህጎቹ ረቂቃቸው ተዘጋጅተው ጸድቆ ስራ ላይ እንዲውል የተደረገበት አላማ ግቡን መምታቱን፤ • ህጎቹን ስራ ላይ ከማዋል አንጻር የባለስልጣን መ/ቤቱ የጤና ቀጥጥር ተግባርና ሀላፊነት መተግበራቸውን ለማረጋገጥ፤ • የቁጥጥር ህጎቹ በአተገባበር ሂደት ያላቸው ክፍተቶችን ለመለየትን እና የቁጥጥር ህጎቹ ነባሮቹ ሊከለሱ ወይም አዲሰ የህግ ማእቀፍ እንዲዘጋጅ የሚቻልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት፤ • በተቆጣጣሪዎች ዘንድ በህጎቹ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ በመለየት ክፍተቶቹን እንዲቀረፉ በቁጥጥር ህጎቹ ላይ ግንዛቤ የመፍጠር ተግባር ላይ ትኩረት ሰጥቶ ለመስራት እንዲያስችል ነው፡፡
  • 21.  1. ምስራቅ ኢትዩጲያ /ድሬደዋ /  2- ደቡብ ምእራብ ኢትዩጲያ /ጅማና አካባቢው /  3- ደቡብ ኢትዩጲያ /ዝዋይ ፣መቂ፣ ሻሸመኔና ሀዋሳ/ ናቸው፡፡  4- ምስራቅ አዲስ አበባ የተመረጡ የክልል ከተሞች
  • 23. አንቀፅ 5(1) የተከለከለ የአልኮል ማስታወቂያ የአልኮል ምርት ሽያጭ ከሎተሪ እጣ ወይም ከሽልማት ጋር ማያያዝ
  • 24.
  • 25. አንቀፅ 5(1) የአልኮል ምርት በቢልቦርድ የማስተዋወቅ ተግባር
  • 26.
  • 27.
  • 28.
  • 29.
  • 30.
  • 31.
  • 32.
  • 33.
  • 34.
  • 35.
  • 36.
  • 37.
  • 38.
  • 39.
  • 40.
  • 41. አንቀፅ 0(1) እና (2). የጤና ማስጠንቀቂያ ይዘት በአማርኛ ወይም እንግሊዝኛ ቋንቋ የያዘ ሆኖ “አልኮል መጠቀም ጽንስን ይጎዳል” “አልኮል መጠጥ የጤና ችግር ሊያመጣ ይችላል” እና “አልኮል ተጠቅሞ ማሽከርከር አደጋ ያመጣል” የሚሉ ማስጠንቀቂያዎችን ሎጎ ወይም ስዕላዊ መያዝ አለበት፡
  • 42.
  • 43. አንቀፅ 6 ገደብ የተደረገበት የአልኮል ማስታወቂያ (4) አካላዊ ጥንካሬ እንደሚሰጥ አድርጎ መግለፅ
  • 44. ቁጥጥሩን አጠናክሮ ማስቀጠል፤ • በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ዘንድ ቁጥጥር ተግባሩን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ማድረግ፤ በአልኮል ህግ ማእቀፎች ላይ ግንዛቤ የመፍጠር ስራዎች፤ • በስራ ክፍሉ፣ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና በክልል የሚገኙ የምግብ ተቋማት ኢንስፔክተሮችን በህጉ ማእቀፍ ላይ የአሰልጣኖች ስልጠና ወይም ለባለሞያዎች ስልጠና መስጠት፤ • ህብረተሰቡ በህጉ ላይ ግንዛቤ እንዲኖረው በሚድያ ሬዲዮ፣ቴሌቪዥ፣ ጋዜጦች፣ እና በማህበራዊ ድህረ ገጾቻችን የክልል ሚዲያዎችን ጨምሮ የግንዛቤ መልክቶች እንዲተላለፉ መስራት፤ በቀጣይ ሊከናወኑ የሚገባቸው የመፍትሄ እርምጃዎች፤