Más contenido relacionado La actualidad más candente (20) Similar a Enterprenership new present.pptx (11) Enterprenership new present.pptx2. 2
¾Ÿ}T‹” Se}ÇÉ` u}ÁÁ²¨< ¾Q´w ”p“o Y^ ›Ù‹” ›cMØ•
uTÅ^˃ ¨Å Y^ •
እ”Ç=Ñu< ›eðLÑ>¨<” ÉÒõ uTÉ[Ó LÃ
ÃÑ—M:: ¾›Ç=e ›uv Ÿ}T ›e}ÇÅ` ቴ¡’>¡“ S<Á ƒUI`ƒ“
YMÖ“ ›?Ë”c=U K²=I uÔ Y^ ›”Æ vKÉ`h ›ŸM uSJ’<
¾}Å^Ì Y^ ›Ù‹” ¾TcMÖ” Y^ uÃó ËUbM::
u²=G< SW[ƒ vK<ƒ ¾S”ÓYƒ }sTƒ“ ¢K?Ћ ¾}KÁ¿
YMÖ“‹” ¨eŨ< ¨Å Ønp”“ ›’e}— Y^ Là KT>cTƒ
vKS<Á‹ ችግር ፈቺ የሆነ የንግድ ሥራ ፈጠራ“ ¾H>dw ›ÁÁ´
YMÖ“ uS¨<cÉ °¨<kታ†¨<” ¡IKAታ†¨<”“ ›SK‹Ÿታ†¨<”
እ”Ç=ÁÇw ÃI ¾TcMÖ— T”ªM }²ÒÏ…M::
G. SÓu=Á
3. የሥልጠናው ይዘቶች
›=”}`–^ô U’É” ’¨< ?
ኢንትርፕረነርሽፕ ምንድነው?
የኢንትረፕረነር ትርጉሞች
የኢንትረፕረነሮች 10 ዓለማቀፍ ችሎታዎች
ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ያሏቸው ጠቀሜታዎች
የገቢያ አስተዳድር
ግለ አስተዳድር (self management)
የችግር አፈታት ሂደት
ydNb¾ አGLUl#T (Customer Service)
yNGD ሥራ XQD (Business Plan)
4. What is Enterprising?
ለ. ›=”}`–^ô U’É” ’¨<
ENTERPRISING INVOLVES
TERM ( nM) ELEMENTS (›vLƒ)
Idea (Gdw) Identification, (SK¾ƒ) Imagination, (SÑSƒ)
Thought (Tcw)
Planned (°pÉ) Thought out (¾ታ•
cu)
Written down (¾}éð)
Implemented (ƒÓu^) Using People (uc¨< }ሳƒö)
Using Materials (uldle)
Using Money (uÑ”²w)
Activity (°”penc)? Can be seen (¾Tታ•
Ã)
Can be touched (¾T>’ካ)
Reward (iMTƒ) Satisfying outcome (¾T>Á[ካ ¨<Ö?ƒ)
Acceptable feedback (k×Ã’ƒ ÁK¨< Ów[ Sልe)
6. ›=”}`–^ô ›slV KSe^ƒ ¾}’dd c¨< vI]
(ENTERPRISING)
6
E- Energy. Ø”Ÿ_
N- Need to achieve. ¾ታ•
KS” ¾TdŸƒ õLÔƒ
T- Task oriented. }Óv` }¢`
E- Empathy. K?L¨<” •
እ”Å^e T¾ƒ“ `I^N? Td¾ƒ
R- Resourcefulness. G<K”•
ታ© S<K<’ƒ
P- Planning. u°pÉ SS^ƒ
R- Risk-taking. ›eÑ> G<’•
@•
ታ” SssU
I- Innovation. ›Ç=e Ó˜ƒ” ¾T>h
• S- Skills. }ðLÑ>¨<” ¡IK<ƒ TTELƒ
I- Independence. ’é’ƒ
N- Networking. k“ Ó”–<’ƒ S•`
G- Goal oriented. Ów }¢`
7. 7
ሐ. ኢንተርፕረነርሽፕ /Y^ ðÖ^/ ምንድነው?
ኢንተርፕሪነርሽፕ አንድ ወጥ ዓለማ አቀፍ ትርጉም የለውም
የተወለደው
ከ 17ኛው ምዕተ ዓመት “ entreprendre; ከተሰኘው
የፈረንሳይኛ
ቃል ነው፡፡ ትርጉሙም “ to under take” ማለት ነው፡፡
ይህም
ሌሎች ያልሰሩትን ወይም ያልተሰራ ሥራ መስራት ማለት
ይሆናል፡፡
›Ç=e Y^ ¾SY^ƒ ¨ÃU ¾’u[” ¾Teóóƒ“
K}ÖnT>¨< }ðLÑ>¨<” U`ƒ/ ›ÑMÓK<ƒ ¾T>cØuƒ
²È/ Øuw Y^ ðÖ^ ÃvLM::
8. ¾Y^ ðÖ^ ›eðLÑ>’ƒ
8
Y^” K^e“ KK?L SõÖ`
›Ñ^© U`ƒ” SÖkU
Y^” u}KÁ¿ x•
ታ‹ S¡ðƒ“ Teóóƒ
‚¡•K<Í=” TS”Úƒ“ Te}ª¨p/ TLSÉ
Gwƒ Tõ^ƒ
¾Y^ ðÖ^ vIM” TÇu`
9. 9
መ. ኢንተርፕረነሮች እነማን ናቸው?
እንደ ኢንተርፕረነርሽፕ ሁሉ ኢንተርፕርነር የሚለው ቃል አንድ ወጥ
የሆነ አለማአቀፍ ትርጉም የለውም፡፡
ቢሆንም የሚከተሉትን ትርጉሞች መጠቀም እንችላለን፤
ኢንተርፕርነሮች የማያቋርጥ፣ፈጣንና ተጨማሪ ሥራና ሀብት የሚፈጥሩ ሰዎች
ናቸው፡፡
ኢንተርፕረነሮች ኋላቀሩን አሰራር በዘመናዊና ውጤታማ ዘዴ የሚተኩ ሥራና
ሀብት ፈጣሪዎች ናቸው፡፡
ኢንተርፕረነሮች የተጠና ሀላፊነት ወስደው በግልም ሆነ በቡድን ሥራ
ፈጥረው ውጣ ውረዶችን ሁሉ ተወጥተው ስኬታማ የሚሆኑ የቢዝነስ ሰዎች
ናቸው፡፡
10. ኢንተርፕረነሮች እነማንናቸው?
10
Ó”v` kÅU Y^” ¾T>Á”kdpc< ¾Qw[}cw ¡õM “†¨<
uÑuÁ LÃ ÁK¨<” ¡õ}ƒ ¾T>K¿“ U‡ ¾Y^ G<’@•
ታ ðØ[¨<
¾T>”kdkc< “†¨<
Y^” KSY^ƒ }ðLÑ>¨<” Ñ”²w ¾T>Á¨Ö<
U`ƒ” ÑuÁ” ¾c¨< GÃM”“ uY^ °”penc? Là ¾T>Ñ–¨<” G<K<
¾T>SKŸ~“ ¾T>S “†¨<
¾ÑuÁ ¨<ÉÉ`” ¾T>Áu[•
ታ•
~ “†¨<
ÁM•
•
ታcu ‹Ó` ¨ÃU ›eÑ> G<’@•
•
•
ታ u=ÑØU }eó ¾TÃq`Ö<“ ኃ•
Lò’ƒ
¾T>¨eÆ “†¨<
11. 11
ሠ. ኢንተርፕሬነርሽፕ ፈጠራና የአተገባበር ሂደቶች
(Creativity and Innovation).
ፈጠራ (Creativity) አዲስ ሃሣብን አዕምሮ ውስጥ የማመንጨት ችሎታ
ነው፡፡
ፈጠራ ሥራ ላይ ማዋል (Innovation) በአካባቢያችን ላይ የተፈጠረን
አዲስ ሃሣብ ወደምርት ወይም አገልግሎት ለውጦ ገበያ ላይ በማቅረብ
ተጠቃሚው ህብረተሰብ እንዲገለገልበት የማድረግ ችሎታ ነው፡፡
ፈጠራ የሚመጣው አስፈላጊ ያልሆኑ ዝባዝንኬ ሀሳቦችንና ግምቶችን
በማስወገድ ነው፡፡
ኢንተርፕሬነርሽፕ የፈጠራ ሂደት ነው፡፡ ሁሉም ፈጠራ አዲስ ላይሆን
ይችላል የዚህ ዓይነት ፈጠራ ግን አንዳንዴ ሌላው ከሚሰራው የተሻለ ዘዴ
ተጠቅሞ ተመሳሳይ ምርትን ወይም አገልግሎትን በተለያየ ዘዴ
የማቅረብ ጥበብ ነው፡፡
12. 12
ረ. የኢንተርፕረነሮች 10 ዓለማቀፍ ችሎታዎች
በተለያዩ መፃህፍትና ጥናቶች የተደረሰበት የኢንተርፕረነሮች የጋራ
ችሎታዎች አሉ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ የሚቀርቡት ግን በማኔጅመንት
ኢንፎርሜሽን ሲስተም ከአምስት ዓመታት ጥናት በኋላ የተገኙ ችሎታዎች
ናቸው፡፡
በጥናቱ መሠረት ብዙ ሰዎች ስኬታማ ያልሆኑባቸው ምክንያቶች ሲጠየቁ
ገንዘብ፣የትምህርት ሙያና፣የብድር፣ አገልግሎትን በዋናነት ይጠቅሳሉ፡፡
ይሁን እንጂ ገንዘብ፣ዕውቀት፣የብድር አገልግሎትም የተለዮ ዓላማ
ለሌላቸው ሰዎች ከመደበኛ ተራ ህይወት ከፍ ያለ ደረጃ ላይ
እንዳላደረሳቸው ተረጋግጧል፡፡ ብዙዎቹ ስኬታማ ኢንተርፕረነሮች
ችሎታዎች በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች ይመደባሉ፤
13. 13
እነዚህ አሥር ችሎታዎች በሶስት ዋና ዋና ቡድኖች ይከፈላሉ፡-
1. የተነሳሽነት ችሎታዎች- ማለትም ውስጣዊ አቅም ችሎታን አውጥቶ
ለተሻለ ህይወት ችግርን ለመፍታት፣ለሌሎች አዳዲስ ምርት /አገልግሎት
/ የማቅረብ የሚቀጣጠል ውስጣዊ ፍላጎትና እልህ መኖር ነው፡፡
2. የማቀድ ችሎታዎች - ማለትም ህልምን በዝርዝር መርህ ግብር ወረቀት
ላይ በጊዜና በቦታ ከፋፍሎ ለመስራት በሚያመች መልኩ መቅረፅ ነው፡፡
3. የመፈፀም ችሎታዎች- ማለትም በዝርዝር እቅድ የተቀመጠውን
ህልም በተግባር አውሎ ችግር ፈትቶ የራስን፣የቤተሰብንና የሀገርን
ህይወት ለመለወጥ ድርሻን በአግባቡ መወጣት ነው፡፡
14. 14
10 አለማቀፍ የኢንተርፕረነሮች ችሎታዎች፤
1. ግልፅ አላማ መኖር
2. ሀላፊነትነትን ደፍሮ መውሰድ
3. ምቹ አጋጣሚዎችን መፈለግ
4. ፅናት
5. የገቡትን ቃል ማክበር
6. ውጤታማነትና ጥራትን ማሻሻል
7.መረጃ መፈለግ
8. ማሳመንና ግንኙነት መፍጠር
9. የግል ነፃነትና በራስ መተማመን
10. ስልታዊ እቅድና ክትትል መኖር
16. 16
.የቀጠለ የኢንተርፕርነር ችሎታዎች
እነዚህ ችሎታዎች በአብዛኛው ያሉት ሥራ ፈጣሪ/ባለቢዝነስ ስኬታማ ይሆናል፡፡ በሌላ
በኩል እነዚህ ችሎታዎች በሙሉ /በከፊል የሌላው ባለድርጅት ደግሞ በአንድ ወይም
በአራት/በአስር ዓመቱ ሊዘጋ ይችላል፡፡ 10 ዓመት ውጣ ውረድን አልፈው የሚቆዩና
ሥራዎቻቸውን ለትውልድ አስተላልፈው 30፣40ና መቶ ዓመት እንዲሁም ከዚያ በላይ
የሚቆዩላቸው ደግሞ በጣም ጥቂቶች ናቸው፡፡ ትውልዱ መማር ያለበት ከነዚህ ጥቂት
ሞዴል ስኬታማ ሰዎች ነው፡፡
ለምሳሌ 1) ሄኔሪ ፎርድ ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ 1863-1997 እ.ኤ.አ በነበረው
ቆይታቸው በፈጠሩት ግዙፍ የፎርድ ሞተርስ ካምፖኒ ውስጥ እስኪሞቱ 15,000,000
አውቶሞቢሎችና
8000 አውሮፕላኖችን አምርተው ሸጠዋል፡፡
ሲሞቱ ከ 500 ,000, 000 _ 700,000,000
የሚጠጋ ዶላር ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ሰጥተው አልፈዋል፡፡
17. 17
1.ዓላማን ማስቀመጥ (Goal Setting)
ህይወትን የሚቀይሩና ጥረትን የሚጠይቁ ዓላማና ግብን ማስቀመጥ፡፡
- የሥራ ዕቅድ በዚህ ዓመት፣ በዚህ ወር ይህን መሥራት አለብኝ፣ ለዚህ
ይህን ገንዘብ ያስፈልገኛል፣ ይህን ያህል ወጪ አድርጌ ይህን አተርፋለሁ
ብሎ ዕቅድ ማዘጋጀት ያሻል፡፡ የገንዘብና የጊዜን አጠቃቀም በሚገባ
ዓላማን በወረቀት ላይ ማስፈርን እንልመድ
- ዓላማህ SMART ይሁን
S = Specific ግልጽነት ያለው
M = Measurable ሊለካ የሚችል
A = Achievable ሊደረስበት የሚችል
R = Reliable አስተማማኝ የሆነ
T = Time bound የጊዜ ገደብ ያለው
18. 18
2. ኃላፊነትን ደፍሮ መውሰድ(Risk Taking)
- ወደ ሥራው ከመግባቱ በፊት አስፈላጊውን ጥናት ማካሄድ፡፡
- ደጋግሞ ማሰብና በፈጠራ የታገዘ ሥራን ማካሄድ
- እርምጃዎችን ያለማወላወል በጊዜ መውሰድ፡፡ በዙዎች ለራሳቸው ሥራ
ለመፍጠር ድፍረት ያንሳቸዋል፡፡ ኢንተርፕሬነሮች ግን ደፍረው እርምጃ
ይወስዳሉ፡፡ በኢንተርፕሬነሮች ድፍረት የማሸነፍ ትልቁ አካል ነው፡፡ አጥንተው
የሚያዋጣቸው ቢዝነስ ላይ ስለሚገቡ የተጠና ኃላፊነት ወሳጅ ናቸው፡፡
- ኃላፊነትን ለመቀነስ ወይም ውጤት ለመቆጣጠር የሚያስችል እርምጃ
መውሰድ፡፡
19. 19
3. ኢንፎርሜሽን መረጃ መፈለግ (Information seeking)
ከደንበኞች፣ከአቅራቢዎችና ከተወዳዳሪዎች በግል ኢንፎርሜሽን መረጃ ማሰባሰብ፡፡
ምርትን ወይም አገልግሎትን በተሻለ ሁኔታ ለማቅረብ የግል ጥናት ማድረግ፡፡
የቢዝነስ ወይም የቴክኒክ የምክር አገልግሎት ከባለሞያዎች ማግኘት፡፡
4. የውጤታማነት እና የጥራት ፍላጎት (Demand for efficiency and quality)
ምርት በጥራት በአጭር ጊዜና ዝቅተኛ ዋጋ የሚመረትበትን ሁኔታና ዘዴ
መፈለግ፡፡
ደረጃውን የጠበቀ ወይም የበለጠ ምርትን ለማምረት መጣር፡፡
ሥራውን በአግባቡና በተቀመጠለት ደረጃ በተባለው ጊዜና ጥራት እንዲያልቅ
የተለየ የአሰራር ዘዴዎችን ማዘጋጀት
20. 20
5. የገቡትን ቃል መፈፀም/ማክበር (Commitment to the work contract)
ሥራውን በተባለው ጊዜ ለመጨረስ የግል መስዋዕትነት ወይም ከወትሮው የተለየ ጥረት
ማድረግ፡፡
ሥራን በጊዜ ለመጨረስ በሥራው ቦታ በመገኘት ሰራተኞችን ማበረታታት፡፡
ደንበኞችን ለማስደሰት ሲባልና የሩቅ ጊዜ ጥቅምን በማየት የቅርብ ጊዜን ጥቅምን ማቆየት፡፡
- ቃልን ወይም ውልን ማክበር በቢዝነስ ውስጥ ትልቅ ሥፍራ የሚሰጠው ተግባር ነው፡፡
ኢንተርፕሬነሮች ለደንበኞቻቸው እናቀርባለን ያሉትን ምርቶችም ሆነ አገልግሎት ባነሰ ጊዜና
በተሻለ ጥራት በማቅረብ ደንበኞችን የበለጠ በማስደሰት ከበሬታና ተወዳጅነትን ያተርፋሉ፡፡
የራስን ስም ወይም የድርጅታችንን ገጽታ ማሳደግን እንደ አንድ
ካፒታል ማየት፡፡
21. 21
6. ምቹ አጋጣሚን መሻትና ተነሳሽነት (Opportunity seeking and Initiative)
ያለሁኔታዎች አስገዳጅነት በራስ ተነሳሽነት ሥራዎችን ማከናወን፡፡
ምርቶች አገልግሎቶችንና ድርጅቱን ወደ አዲስ አካባቢዎች ማስፋፋት፡፡
የማይገኙ ምቹ አጋጣሚዎችን እንደ ገንዘብን፣መሳሪያዎችንና መሬትን
የመስሪያ ቦታን ድጋፍ ለሥራ ጅማሮ በአግባቡ መጠቀም፡፡
አጋጣሚዎች ሲባል ምቹ ነገሮችን አግኝቶ መንቀሳቀስ ብቻ አይደለም፡፡
ለኢንተርፕሬነሮች ችግሮች ተጨማሪ መልካም አጋጣሚዎች ናቸው፡፡
- የጋለና የላቀ ፍላጐት ያለዎት ከሆነ ተዓምር መሥራት ይችላሉ፡፡ የጋለ
ስሜትና ጉጉት ያለው ሰው ለሕይወት ብሩህ ዕይታ ይኖረዋል፡፡ ጥሩ ነገር
ይከሰታል የሚል አመለካከት ስላለው ጥሩ ነገሮች ይከሰቱለታል /ጆርጅ
ሺን/፡፡
- ይቻላል እችላለሁ ብሎ በእልህ በራስ ላይ ለውጥ ለማምጣት መነሳት
ያስፈልጋል፡፡
22. 22
7. ስልታዊ ዕቅድና ቁጥጥር መኖር(Systematic Planning
and Monitoring)
ትላልቅ ሥራዎችን ከጊዜ ሁኔታ ጋር በተጣጣመ መልክ ከፋፍሎ ዕቅድ
ማውጣት፡፡
በአፈፃፀም ወይም ሁኔታዎች አስገዳጅነት ሊከሰቱ በሚችሉ ጉዳዮች የዕቅድ
ክለሳ ማድረግ፡፡የገንዘብ ሪኮርዶችን በመያዝ በፍጥነት በመጠቀም የቢዝነስ
ውሳኔዎችን ማድረግ፡፡
- በዕቅድ መሰረት መሄድ መቻሉን በየጊዜው መፈተሽ፡፡ መዛነፍ ከታየ
ለሚቀጥለው ጊዜ ለማስተካከል የሚያስችሉ እርምጃዎችን መውሰድ፡፡
- በዕቅድ ለመመራት ከታሰበ ከልማዳዊ የህብረተሰብ ተጽዕኖ ማፈንገጥንም
ይጠይቃል፡፡
- ከይሉንታዊ ስሜትና ፍራቻ እራስን ነፃ ማድረግ፡፡እከሌ ሰውን አይጋብዝም፣
ቆንቋና ነው፣ ገንዘብ አያወጣም ወዘተ የሚሉ ሀሜታዎችን መቋቋም ያሻል፡፡
23. 23
8. ማሳመንና ግንኙነት መፍጠር(Persuasion and net working)
ሌሎችን ለማሳመን የታሰበባቸው ስትራቴጂዎችን መጠቀም፡፡
የታቀደውን ዓላማ ለማሳካት ቁልፍ የሆኑ ሰዎችን መጠቀም፡፡
የቢዝነስ ግንኙነቶችን ለማዳበርና የነበሩትንም እንዲቆዩ ለማድረግ
ጥረት ማድረግ፡፡
- ከብዙ ሰዎች በተለይ ከታዋቂ ሰዎች ጋር ግንኙነት በመፍጠር የምርትም
ሆነ የአገልግሎት ሽያጭ ለማሳደግ መሥራት፣
- ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችሉ ባህሪያትን ማዳበር፣ በጽሞና እና
በትዕግስት በመረጃ በማስደገፍ ማሳመንና ደንበኞችን መያዝ መቻል፡፡
- ብዙ ወዳጆችን ማፍራት እና በነዚሁ በመጠቀም ገበያን ማመቻቸት፡፡
- ደንበኛ ንጉስ ነው የሚለውን መርህ መከተል፡፡
- የራስ ሰራተኞችንም እንደ የውስጥ ደንበኛ ማየት፡፡
24. 24
9. ራስን መቻልና በራስ መተማመን (Independence and Self
Confidence)
ተቃውሞ ቢኖር ወይም በመጀመሪያ ስኬታማ መሆን ባይቻልም እንኳን
በራስ ውሳኔ መጽናት፡፡
ከሌሎች ተጽኖና ቁጥጥር ራስን ነፃ ማድረግ፡፡
ከባድ ስራዎችን ለማከናወን ወይም ችግሮችን ለመቋቋም በራስ
መተማመን፡፡
ማንኛውም ሰው ስለራሱ ያሰበውን ያህል ይሆናል፡፡
25. 25
10. ጽናት መኖር (Persistence)
• ከባድ መሰናክሎች በሚፈጠሩበት ጊዜ ተቋቁሞ የመፍትሔ እርምጃ
መውሰድ፡፡
• ችግሮችን ለመቋቋም ወይም ለማሸነፍ የተለያዩ አማራጭ ሙከራዎችን
ማድረግ፡፡
• አላማና ግብን ለማሳካት የግል ኃላፊነትን መውሰድ፡፡
- ኢንተርፕሬነሮች ጽኑ ናቸው፡፡ ለሚያጋጥማቸው ችግሮች ቶሎ ተስፋ
አይቆርጡም፡፡ ውጣ ውረዱ መኖሩን በመቀበል ተቋቁመው ዓላማቸውን
ከፍጻሜ ማድረስ የሚችሉ ናቸው፡፡
- አንዳንድ ሰዎች የሚወድቁት ቶሎ እጃቸውን ስለሚሰጡ ነው፡፡
- የማሸነፍ ፍላጐት ካለህ ታሸንፋለህ፡፡
- የራስን ክብር ለተወሰነ ጊዜ ዝቅ አድርጐ የረዥሙን ዋና ክብር ለመጐናፀፍ
በትዕግስት መሥራት ያሻል፡፡
26. ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ያሏቸው ጠቀሜታዎች
26
ምርት እንዲጨምር ያደርጋሉ
ስራ መፍጠርና ስራ አጥ ቁጥር መቀነስ
የዉጪ ምንዛሪ ማስገኘትና ማዳን
የገቢ ምንጭ (ለባለቤቶችና ለመንግስት)
27. 27
በገቢያ ውስጥ ያሉትን ፍላጎቶች መፈለግና በተገቢው ሁኔታ
ተረድቶ ያሉትን ፍላጎቶች/ክፍተቶች የማርካት እና አግባብነት
ያለው ትርፍ የማግኘት ሂደት ነው።
ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ የሚከተሉትን ተግባራት
መፈፀም ያስፈልጋል፤
1. ጥናት ማድረግ
2. ተጠቃሚዎችን በተለያዮ ቡድኖች መከፋፈል
3. ከተከፋፈሉት መካከል በእኛ አቅም ልናስተናግድ
የምንችለውን መምረጥ
g. ¾Ówà (ÑuÁ) ›S^`“ e`›ƒ
28. ¾kÖK...
28
4. የእኛን ተቋም ከሌሎች መለየት
5. ጥራቱን የጠበቀ ምርት ማምረት
6. አግባብነት ያለው ዋጋ መተመን
7. አግባብነት ያለው የማሰራጫ ዘዴ
8. አግባብነት ያለው የማስተዋወቅ ስራ
9. ወደ ትግበራ መግባት
10. ቁጥጥር ማድረግ
29. 29
Ówà TKƒ ¾Å”u™‹” õLÔƒ KTTELƒ U`ƒ“
›ÑMÓKAƒ” ƒ`õ” K=Ácј uT>‹M SMŸ< ¾SeÖƒ
H>Ń ’¬ :: ገዢና ሻጭ ፍላጎታቸዉን ለማሟላት ምርትና
አገልግሎትታቸዉን የሚለዋወጡበት ሂደት ነዉ፡፡ Ÿƒ`Ñ<S<
S[ǃ ¾U”‹K¬ ¾Å”u™‹” õLÔƒ T¨p ÃÑv“M:: ÑuÁ LÃ
¾U”ðMѨ<” G<K< ›U`}” SgØ ›”‹MU::
¾kÖK...
30. ¾kÖK...
30
eK²=I ¾›”É ›=”}`ý^ô ›”kdni ¾T>Ÿ}K<}K<ƒ”
H>Å„‹ T¨p ›Kuƒ
ደንበኞች እነማን እንደሆኑ መለየት
¾Å”u—” õLÔƒ SK¾ƒ
የቢዝነሱ ባለቤት በገበያ ጥናት የተደገፈ መረጃ በትክክል
ደንበኞች የሚፈልጉትን ምርት ማወቅ
የገበያ ባለሙያዉ ደንበኞች ለወደፊት ምን እንደሚፈልጉ
መገመትና አዳዲስ ምርቶችን ማቅረብ አለበት
31. ygbà _ÂT
31
ygbà _ÂT ¥lT b¥ÃÌR_ h#n@¬ kgbà §Y mr©N
msBsB mtNtN X lWún@ XNÄ!ÃmC xDRgÖ y¥êqR £dT
nWÝÝ
ygbà _ÂT xSf§g!nT
XRG-¾ lmçN
xÍÈ" Wún@ lmS-T
CGéCN lmQrF
xScU¶ ygbà x‰éCN lmlw_
ytšl |‰ lmS‰T
mLµM xUȸãCN X SUèCN lYè l¥wQ
TKKl¾ TNbà l¥DrG
TKKl¾ ygbà |LèCN lm-qM
bj¬CNN bxGÆb# lm-qM XÂ wzt
32. ê ê kgbà y¸sbsb# mr©ãC
32
Sl dNb¾
Sl tæµµ¶
Sl xQ‰b!ãC
Sl MRT
Sl êU
Sl ¥StêwqEÃ
Sl SR+T XÂ ymúsl#T
mr© y¥G¾ zÁãC
_Ãq& b¥zUjT
b”l MLLS
bMLk¬
x@KSpRmNT ¼experiment ¼b¥DrG XÂ wzt
33. ygbà WHìC ¼Marketing mix ¼
33
DRJèC x§¥cWN l¥úµT y¸ktl#TN ygbà WHìC
ወይም ytlÆ |LèCN bm-qM tGƉêE ¥DrG
xለባቸውÝÝ
1 MRT
ytlÆ MRèCN XNdydNb¾W F§gÖT ¥QrB ¼¥MrT
_‰t$N m-bQ
lMRt$ t=¥¶ Xs@T mF-R ¼klR፤ Ä!²YN¼
yNGD MLKT፤ yNGD SM m-qM
¥¹g!ÃãCN ¥zUjT
t=¥¶ xgLGlÖT mS-T
êSTÂ mS-T XÂ wzt
34. ygbà WHìC ¼Marketing mix ¼ yq-l...
34
2. êU
tmÈÈ" êU mtmN
QÂ> mS-T
yKFà g!z@N ¥‰zM
bÇb@ m¹_
የዋጋ አወጣጥ ስልት
ሀ.ወጪ ላይ ተመስርቶ ዋጋ መወሰን
ለ.የተፎካካሪዉ ዋጋ ላይ ተመስርቶ መወሰን
ሐ.የደንበኛ ፍላጉት ላይ ተመስርቶ መወሰን
35. 35
3. ¥StêwQ
y>Ã+ ‰t¾N KHlÖT m-qM
¸Ä!ÃãCN m-qM ¿ TV Radio News Paper
በደንበኛ በኩል ምርትን ማስተዋወቅ (Word of Mouth)
t=¥¶ GLUlÖèCN mS-T፤ nÉ T‰NS±RT፤
ዋስትና መስጠት _g wzt
4. ¥kÍfL
y¥SÍðà ï¬ãC mMr_
ytlÃü yT‰NS±RT xYnèCN m-qM
wk!lÖCN ¼d§lÖCN m-qM
ማከማቻ ¥zUjT XÂ wzt
ygbà WHìC ¼Marketing mix ¼ yq-l...
36. የሽያጭ ሒደት እና ስልት
36
ቅድመ ጥናት
ለወደፊት ሊገዙ የሚችሉ ወይም የምርታችን ተጠቃሚ ሊሆኑ
ይችላሉ የምንላቸዉን ደንበኞች መለየት
ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ ደንበኞትን መረጃ መሰብሰብ
እራስንንና ድርጅትን ማስተዋወቅ በተጨማሪም የሄድንበትን አላማ
ማሳወቅ
ስለምናመርተዉ ምርትና አገልግሎት ገለጻ ማድረግ
ምርቱን እንዴት እንደሚጠቀሙበት ማሳየት
ቅድመ ግዢ ቅሬታን ወይም የሚነሱ ጥያቄወችን መመለስ
ሽያጭን መፈፀም
ድህረ ሽያጭ ክትትል ማድረግ
37. ቀ. ግለ አስተዳድር(self management)
37
ግለ አስተዳድር ወይም (self management)ማለት በህይወታችን
እያንዳንዱ ቀናት ላይ ግብ የማስቀመጥና የምናስቀምጣቸውን
ግቦችም ተፈፃሚ ለማድረግ የምናደርጋቸውን እንቅስቃሴዎች
በተቀናጀና በተደራጀ መልኩ የማከናወን ሂደት/ዘዴ ነው።
38. ግለ አስተዳድር የሚከተሉትን ዝርዝር ሁኔታዎች ያካትታል፤
38
• ቅድሚያ የምንሰጣቸውን ድርጊቶች መጀመሪያ መፈፀም
• ጊዜ አጠቃቀም
• ስራን ማጋራት
• ስራዎችን ማደራጀት
• ፅዱ የስራ አካባቢ
• ቅድሚያ የምንሰጣቸውን ድርጊቶች በመፈፀም ላይ እያለን ጣልቃ የሚገቡ ጉዳዮችን
መቆጣጠር ወይም ቀጠሮ መስጠት
የየቀን ዓላማን ማስቀመጥ
ከመጠን በላይ ራስን በስራ አለመጥመድ
ሰነድ፣ደረሰኝ፣ደብዳቤዎችን እና የመሳሰሉትን በተገቢ መንገድ መያዝ
ሁልጊዜ ዕቅድ ማዘጋጀት
ሊመጡ የሚችሉ ነገሮችን መተንበይና መዘጋጀት
39. የችግር አፈታት ሂደት
ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮችን ለመፍታት የሚረዱንን አማራጭ
መፍትሄዎች የመምረጥ ሂደት ነው።
39
ሂደቱም የሚከተሉትን ጉዳዮች ያካትታል፤
1. ችግሩን በሚገባ መለየትና መረዳት
2. የችግሩን ዋና መንስሄ መለየትና መረዳት
3. ለችግሩ አማራጭ መፍትሄዎችን መፈለግ
4. አማራጭ መፍትሄዎችን መፈተሽና የተሻለውን መምረጥ
5. ወደ ተግባር መግባት
6. መፍትሄዎቹ ችግሩን መፍታታቸውን ማረጋገጥ
40. በ. ydNb¾ GLUl#T Customer Service
40
dNb¾ ¥lT ¥N¾WM GlsB ¿DRJT wYM tÌM
yl@§WN MRT wYM GLUlÖT y¸fLG¼y¸g² ¥lT
nWÝÝ
dNb¾ s!¬sB
Ng#S ¼NGST mçn#¼ዋን
ደንበኛ አይሳሳትም
ደንበኛ ከሌለ እኛም የለንም
ymG²T wYM ÃlmG²T Wún@ bX° XNÄl
xM‰C ¼xkÍÍY DRJèC bdNb¾W §Y _g¾ XNdçn#
m¬sB YgÆLÝÝ
41. ydNb¾ GLUl#T Customer Service የቀጠለ...
41
5t$ mr¬êE ydNb¾ F§gÖèC
TKKl¾ GLUlÖT¿ bTKKl¾W s›T ¿bTKKl¾ sW
xQMN ÃgÂzb êU
_‰T ÃlW MRT
xÍÈ" mFTÿ XÂ
Ñgú ¼ Appreciation
42. ydNb¾ GLUl#T Customer Service የቀጠለ...
42
የደንበኞች ባህሪያት
Customers are people, and people tend to behave like
people.
Silent type ዝምተኛ
Talkative type ወሬኛ/ለፍላፊ
Argumentative type ክርክር የሚወዱ
Shy type ጭምት/ዓይናፍር
Suspicious type የሚታለሉ የሚመስላቸዉ
Friendly type ጓደኝነት
Ill-mannered type ግብረ ገብነት የሌላቸው
43. ydNb¾ GLUl#T Customer Service የቀጠለ...
43
Impatient type ትዕግስት የሌላቸው
Pompous type ለራሳቸው ትልቅ ክብር የሚሰጡ
ydNb¾ ¥ÈT W-@èC MND ÂcW)
h. yDRJt$ y>Ã+ xQM mqnS
l. yTRF ¥>öLöL
/. DRJTN mZUT
m. y|‰ x_ q$_R mb‰kT
44. ydNb¾ GLUl#T Customer Service የቀጠለ...
44
kdNb¾W UR lr™M g!z@ xBé lmöyT y¸rÇ SLèC
TKKl¾W GLUlÖT s+ mQ-R
bMRt$ §Y qÈYnT ÃlW Xs@T mF-R
bwQt$ GLUlÖt$N mS-T
êUN tmÈÈ" ¥DrG
ytæµµ¶N |LT ¥_ÂT X X‰SN mlw_
45. ydNb¾ GLUl#T Customer Service የቀጠለ...
45
ldNb¾W F§g#T mg²T
ydNb¾WN yXRµ¬ m-N mk¬tL
kdNb¾W UR b@tsÆêE GNß#T mF-R
q$ÈN ¥SwgD
y|‰ s›TN X ï¬N ldNb¾W QRB ¥DrG
b”L mgßT
h#L g!z@ bxÄÄ!S f-‰ãC §Y mútÍ
ldNb¾W b¸ÃwÈW gNzB LK XRµ¬ mS-T
ydNb¾W yGL h#n@t mZGï mÃZ
ydNb¾WN Qʬ bxGÆb# ¥StÂgD X wzt
46. ydNb¾ GLUl#T Customer Service የቀጠለ...
46
yxgLGlÖT xÈ_ Xs@èC /values/
W-@´nT (Achievement)
dNb¾N ¥SqdM (Customer first)
dNb¾N bXk#LnT ¥yT (equality)
´"nT (Honesty)
dNb¾N ¥KbR (Respect)
47. ydNb¾ GLUl#T Customer Service
47
xú¬ðnT (Participatory)
GL{nT (Transparency)
¸S_R -ÆqEnT (Confidentiality)
q$R-"nT (Commitment)
yxgLGlÖT _‰TN m-bQ (Maintain quality)
hYLN xàõ m-qM(Maximum utilization of
capacities)
lm¥R h#Lg!z@ ZG°nT (Ready to learn)
bq$-Æ m|‰T w.z.t (More with less cost)
48. t. yNGD |‰ :QD ¼ Business Plan ¼
48
yNGD |‰ :QD (b!ZnS ߧN) ምንነት
yNGD |‰ :QD (Business Plan) ¥lT xND ድርጅት
በየጊዜው MN XNd¸s‰፤ yT XNd¸s‰፤ XNÁT XNd¸s‰
፤ lMN XNd¸s‰ XÂ MN xYnT |LèC wd GÆCN
XNd¸ÃdRs#N y¸ÃmlKT bwrqT §Y ytÉf mNgD wYM
µR¬ nWÝÝ
¥N¾WM x!NtR߉YZ wYM x!NÇST¶ yb!ZnS :QD ¥zUjT
bYbL_ |‰WN W-@¬¥ ÃdRGl¬LÝÝ
yb!ZnS :QD bWS-# y¸Y²cW ngéC
49. yNGD |‰ :QD ¼Business Plan¼ ZGJT
49
h. yDRJt$ ¼x!Nt$R߉Yz#¼¬¶K
|M
xms‰rT
yÆlb@èC SM
xድ‰š
yÆlb@t$ ¼ymS‰Óc$ yGL mr© :D»፤ yT¼T
dr© ፤LMD
ymnš µpE¬L XÂ xh#N ÃlW µpE¬L
y¸ÃmR¬cW የMRT xYnèC
yx!NtR߉Yz# xYnT xM‰C xkÍÍY wzt
50. yNGD |‰ :QD ¼Business Plan¼ yq-l...
50
l. yDRJt$ ‰:Y ተልእኮ እሴቶች ግብ X x§¥
/. yDRJt$ y|‰ mêQR
y|‰ KFFL
`§ðnT
t-ÃqEnT
m. y¸-qàcW ygbà SLèC
y¥MrT |LT
êU ymtmN |LT
y¥StêwQ |LT
y¥kÍfL |LT
51. yNGD |‰ :QD ¼Business Plan¼ yq-l...
51
. DRJt$ §Y t{Xñ ÃúD‰l# tBlW y¸gmt$
WSÈêE t{:ñãC _NµÊ X DKmT WጫêE
t{:ñãC mLµM xUȸãC X SUèC
r. wR¦êE/ አመታዊ y>Ã+ X G™ TNbÃãC
s. wR¦êE/አመታዊ y/!œB መግለጫ
የሀብት እና ዕዳ መግለጫና
የትርፍ እና ኪሳራ መግለጫ
52. የንግድ ዕቅድ የሚዘጋጅባቸው 6ቱ ዋና ዋና
ምክንያቶች
52
ገንዘብ ለማግኘት
ግቦችን አስቀምጦ ለመንቀሳቀስ ቢዝነስ ፕላን እንደ
ካርታ ሆኖ ያገለግላል
የየዕለቱ ተግባራት ለመተግበር እንደ መመሪያ ሆኖ
ያገለግላል
ችግሮችን ቀድሞ ለማየትና የፕሮጀክቱን አዋጪነት
ለመገምገም በዚህም ጊዜን ገንዘብን ይቆጥባል
ስለ ደንበኞች ስለገበያው የጠለቀ ዕውቀት እንዲኖረን
ያስችላል
ቢዝነሱን እንዴት መልቀቅ እንደሚገባን የሚያሳይ
ስትራቴጂም ሊያካትት ይችላል
53. የቢዝነስ ዕቅድ ፎርማት
53
አጠቃላይ ስለ °pዱ መግለጫ
የድርጅቱ ስም፡-------------------------------------------------
ህጋዊ የአመስራረት አይነት……………………………….
አድራሻ……………ወረዳ………..ቀበሌ………….ስ.ቁ
ጥር……………..
ኢ ሜ ል………………..
የ NGዱ አይነት፡ አምራች ግልጋሎት ሰጭ ጅምላ ሻጭ
ችርቻሮ ሻጭ
የምረቱ/ግልጋሎቱ መግለጫ፡
------------------------------------------------------------------------
-------
የደንበኛዉ አይነት፡
------------------------------------------------------------------------
-------------
54. የድርጅቱ ባለቤቶች፡
54
ተ ቁ ስም አድራሻ የት/ት
ደረጃ
የሚሰሩት
ስራ
የስራ
ልምድ
1
2
3
ለወደፊት ድርጅቱ የሚ ፈጥረዉ የስራ ብዛት----
-----------------------
55. የመ ነሻ ካፒታልና የካፒታል ምንጭ፡
55
5.1 የመ ነሻ ካፒታል፡
ለኢንቨስትመንት--------------------
ለስራ ማስኬጃ-------------------
አጠቃላይ ድምር ---------------------
5.2 የካፒታል ምንጭ፡
በቁጠባ ---------------------
ከአባላት መዋጮ-----------------
ከቤተሰብ ብድር---------------
ከባንክ--------------------------
አጠቃላይ-----------------------------
56. የቢዝነስ ዕቅድ ፎርማት የቀጠለ...
56
የአበዳሪዉ ስም እና አድራሻ፡
------------------------------------------------------------------
-------------------
የብድር ስምምነቱ አይነት፡
----------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------
የገበያ መግለጫ፡
የገበያዉ ቦታ፤ከተማ፤የገበያዉ መጠን፤የተፎካካሪ አይነት፤እና
የገበያ ድርሻ፡
------------------------------------------------------------------
-------------------
የገበያ ዕቅድ
------------------------------------------------------------------
-------------------
58. የቢዝነስ ዕቅድ ፎርማት የቀጠለ...
58
ድርጅቱ የሚጠቀመዉ ማሸጊያ አይነቶች፡
ድርጅቱ የሚሰጠዉ ከሽያጭ በኃላ ተጨማሪ ግልጋሎት፡
-------------------------------------------------------------
-----------------------------------------------------------
60. የቢዝነስ ዕቅድ ፎርማት የቀጠለ...
60
የደንበኛዉ የመክፈል ፍላጎቱ፡
ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ
በገበያ ላይ የተፎካካሪዉ ዋጋ፡
ከፍተኛ መካከለኛ ዝቅተኛ
ድርጅቱ የራሱን ዋጋ ያስቀመጠበት ምክንያት፡------------
------------
-------------------------------------------------------
ድርጅቱ የሚሰጠዉ ቅናሽ-------------%
61. የቢዝነስ ዕቅድ ፎርማት የቀጠለ...
61
የስርጭት ዕቅድ
የምርቱ ስርጭት እና የገበያ መዳረሻዎች መግለጫ፡
----------------------------------------------------------
---------------------------
የገበያ መዳረሻዎች የተመረጡበት ምክንያት፡
----------------------------------------------------------
---------------------------
ድርጅቱ ተጠቃሚዉ ጋ የሚደርስበት መንገድ፡
በግል በችርቻሮ በጅምላ በሌላ
የማስተዋወቅ ዕቅድ፡
ድርጅቱ የሚጠቀመዉ የማስተዋወቂያ አይነት እና ወጪ
----------------------------------------------------------
-----------------------------------------------------------
65. የስራተኞች ደሞዝ ወይም ቅድመ ክፍያ
65
ተ.ቁ ስም ፆታ ደመወዝ ወይም
ቅድመ ክፍያ
ምርመራ
1
2
3
4
5
6
7
8
68. የሂሳብ መግለጫዎች
68
የትርፍና ኪሳራ መግለጫ /የገቢና የወጪ/
ገቢና ወጪውን በማመዛዘን ድርጅቱ ማትረፍን
/መክሰሩን/ የሚታወቅበትነው
በአመቱ መጨረሻ የተገኘው ውጤት በአመቱ
መጀመሪያ ለማግኘት የታሰበውን ዕቅድ ለመገምገም
ያስችላል
69. የ-------------------- ኢንተርኘራይዝ
የትርፍና ኪሳራ መግለጫ
ከ -------- እስከ ------------
69
ገቢዎች
ሽያጭ
ከምርት ሽያጭ xx
ከአገልግሎት xx
የሽያጭ ድምር xxx
ግዥ
በመጋዘን የነበረ xx
ሲደመር ጠ/ግዥ xx
ጠቅላላ /ለሽያጭ የቀረበ xxx
ሲቀነስ በመጋዘን የቀረ/ያለ xxx
የተሸጠ ዕቃ ግዥ ዋጋ xxx
ከሸያጭ የተገኘ ጥቅል ትርፍ xxx
ሲደመር ሌሎች ገቢዎች xxx
ጠቅላላ ትርፍ xxx
70. የ-------------------- ኢንተርኘራይዝ
የትርፍና ኪሳራ መግለጫ
ከ -------- እስከ ------------
70
የስራ ማስኬጃ ወጪዎች
ለደመወዝ xx
ለቀን ሰራተኛ xx
ለውሎ አበል xx
ለመብራት xx
ለስልክ xx
የስራ ማስኬጃ ወጪዎች ድምር xxx
ሲቀነስ ቀጥተኛ ያልሆኑ ወጪዎች ድምር
ለባንክ ወለድ xx
ለኢንሹራንስ xx
ለአገልግሎት ተቀናሽ xx
ቀጥተኛ ያልሆኑ ሥራ ማስኬጃ ወጪ xxx
ጠቅላላ ወጪ ድምር xxx
ከታክስ በፊት የተጣ ትርፍ/ ኪሳራ xxx
ሲቀነስ የታክስ ወጪ xx
የተጣራትርፍ xxx
71. የሀብት ዕዳ መገለጫ
71
አንድ ድርጅት በስራ እንቅስቃሴ ወቅት ያካተተውን
ተንቀሳቃሽንና ቋሚ ሀብት ያለበት ዕዳና ያለውን ካፒታል
ያመላክታል
72. የ------------- ኢንተርኘራይዝ
የሀብትና ዕዳ መግለጫ
--- ቀን ------- ዓ/ም
72
ንብረት ዕዳና ካፒታል
ጊዜአዊ/ተንቀሳቃሽ ንብረት
ጥሬገንዘብ xx
ሌሎች ተንቀሳቃሽንብረት xx
ጊዜአዊ ንብረትድምር xxx
ቋሚ ንብረት
ተንቀሳቃሽ ቋሚ ንብረት xx
ተንቀሳቃሽ ቋሚ ንብረት/አገ/ተቀናሽ (xx)xx
የማይንቀሳቀስ ቋሚ ንብረት xx
የማይን.ቋሚ ንብረት አገ.ተቀናሽ(xx) xx
የቋሚንብረትድም xxx
የጊዜያዊና የቋሚ ንብረት ድምር xxx
ዕዳ
o አጭር ጊዜ ብድር xx
o የረጅም ጊዜ ብድር xx
o የጠቅላላ ዕዳ ድምር xxx
ካፒታል
o የአባላት ዕጣ xx
o የስጦታ ዕርዳታ xx
o ትርፍ xx
o የካፒታል ድምር xxx
የዕዳና የካፒታል ድምር xxx
73. የሀብትና ዕዳ መገለጫ
73
አንድ ድርጅት በስራ እንቅስቃሴ ወቅት
ያካተተውን ተንቀሳቃሽንና ቋሚ ሀብት ያለበት
ዕዳና ያለውን ካፒታል ያመላክታል
74. የ------------- ኢንተርኘራይዝ
የሀብትና ዕዳ መግለጫ
--- ቀን ------- ዓ/ም
74
ንብረት
ጊዜአዊ/ተንቀሳቃሽ ንብረት
ጥሬ ገንዘብ xx
ተሰብሳቢ ሂሳብ xx
ጥሬ እቃ xx
በጅምር ያለ ምርት Xx
የተጠናቀቀ ምርት Xx
አላቂ የቢሮ መገልገያዎች xx
ሌሎች ጊዜአዊ/ተንቀሳቃሽ ንብረት
ጊዜአዊ/ተንቀሳቃሽ ንብረት ድምር
xxx
75. የሀብትና ዕዳ መግለጫ የቀጠለ…
75
ቋሚ ንብረት
ማሽነሪ xx
የማሽነሪ አገ/ተቀናሽ (xx) xx
ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች xx
የቋሚ የቢሮ አገ/ተቀናሽ (xx) xx
ህንፃ xx
የህንፃ አገ/ተቀናሽ (xx) xx
መሬት xx
የቋሚንብረት ድምር xxx
የጊዜያዊና የቋሚ ንብረት ድምር
xxx
76. የሀብትና ዕዳ መግለጫ የቀጠለ…
76
ዕዳና ካፒታል
ዕዳ
አጭር ጊዜ ብድር xx
የረጅም ጊዜ ብድር xx
የጠቅላላ ዕዳ ድምር xxx
ካፒታል
የአባላት ዕጣ xx
የስጦታ ዕርዳታ xx
ያልተከፋፈለ ትርፍ xx
የካፒታል ድምር xxx
የዕዳና የካፒታል ድምር xxx