SlideShare una empresa de Scribd logo
1 de 5
Descargar para leer sin conexión
የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ

የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ

በመያድች የሚከናወን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌና ዘገባ ኢትዮጵያን ጨምሮ በብዙ አገራት
መንግስታት አወዛጋቢ ጉዲይ ተዯርጎ ይታያሌ፡፡ እንዯኔ እንዯኔ የዚህ ችግር አመክንዮ ከሰብአዊ መብቶች
ስምምነቶች መሰረታዊ ባህሪ የሚመጭ ይመስሇኛሌ፡፡ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶችን ፈርመው
የሚያፀዴቁት መንግስታት እንዯመሆናቸው በስምምነቶቹ የተጠቀሱትን መርሆዎችና መብቶች እውን
የማዴረግ ግዳታ በመንግስታት ሊይ ይወዴቃሌ፡፡ በመሆኑም የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ
መንግስታት የገቡትን ግዳታ ወይም የገቡትን ቃሌ ምን ያህሌ እንዯፈጸሙ እንዯመከታተሌ ሉቆጠር
ይችሊሌ፡፡ ነገር ግን ይህ እይታ ሙለዕ አይዯሇም፡፡ ላሊውና ብዙውን ጊዜ የበሇጠ ዋጋ ያሇው ጉዲይ
የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ የሚያዯርጉ አካሊት ስሇ ስራው ያሊቸው ግንዛቤና እይታ ነው፡፡
በአብዛኛው ክትትሌ የሚዯረግበት አግባብ ጥፋተኛ አካሌ ሇማግኘት ያሇመ፤ የሂዯቱ ውጤት የሆኑ
ዘገባዎችም መንግስታትን ሇፈጸሙት ወይም ፈፅመዋሌ ሇተባሇው ጥፋት ሇማሳጣት በግብአትነት ጥቅም
ሊይ ሲውለ ይታያሌ፡፡ የተመዴ የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ያወጣው የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ
ክትትሌ መመሪያ እንዯሚያስቀምጠው የሂዯቱ የመጨረሻ ግብ በአንዴ አገር ያሇውን የሰብአዊ መብቶች
ሁኔታ ማሻሻሌ ነው፡፡ እንግዱያውስ ሰብአዊ መብቶችን እውን ሇማዴረግ ሕጋዊ ግዳታ ያሇበትን እና
በአገሪቱ ከፍተኛው የማስፈጸም አቅም ያሇውን አካሌ - መንግስትን - በማበሳጨት ይህንን ግብ
ሇመዴረስ እነዯምን ይቻሊሌ?

ይህ ጽሁፍ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ሇማዴረግ ወይም የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ዘገባ
ሇማዘጋጀት ሃሳብ ሊሊቸው ግሇሰቦች፣ ቡዴኖች ወይም ተቋማት በግብአትነት እንዱያገሇግሌ እና በጉዲዩ
ዙሪያ ውይይት ሇማነሳሳት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ምንም እንኳ በሰብአዊ መብቶች ዙሪያ ሇመስራት
የተመዘገቡ ኢትዮጵያውያን የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ዋና ተዯራሽ ተዯርገው ቢታሰቡም
የሚመሇከታቸው የመንግስት ተቋማትም ጠቃሚ ነገር ሉያገኙበት ይችሊለ፡፡

1   መግቢያ
የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ የሚከተለትን ታሳቢ ማዴረግ አሇበት፡
- የዓሇም-አቀፍ እና አህጉራዊ የሰብአዊ መብት ዴርጅቶችን ምርጥ ተሞክሮዎች፣ የዓሇም-አቀፍ እና
አህጉራዊ የሰብአዊ መብት ስምምነቶችን መርሆዎችና ዴንጋጌዎች፣ ብሔራዊውን የሰብአዊ መብቶች
ሥርዓት (የኢ.ፌ.ዳ.ሪ. ሕገ-መንግስትና ኢትዮጵያ ያፀዯቀቻቸውን ዓሇም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች
ስምምነቶች)፣ እና የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ሇማዴረግ ያቀዯውን ተቋም ዓሊማዎች (የመንግስት
ተቋም ከሆነ መቋቋሚያ አዋጁን፤ ላሊ ከሆነ ዯግሞ የዴርጅቱን ዓሊማዎች)፡፡ በዚህም መሰረት ይህንን
አጭር ፅሁፍ ሇማዘጋጀት በተሇያዩ ዓሇም-አቀፍ፣ አህጉራዊ እና ብሔራዊ ተቋማት ጥቅም ሊይ የዋለ
የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ አካሄድች ተዲሰዋሌ፡፡

2   የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ምንነትና ግብ
የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ማሇት ሇወዯፊት ተግባራዊ እርምጃ ሇመውሰዴ የሚያስችሌ ግምገማ
ሇመስጠት በማሇም አንዴን ነባራዊ ሁኔታ ወይም ክስተት ተቀባይነት ካሊቸው ዯንቦች/መመዘኛዎች
አንፃር ሇረጅም ጊዜ በቅርበት የምንታዘብበት ሂዯት ነው፡፡ ክትትሌ የሚከተለት ገሊጭ ባሕሪያት አለት፡
- ረጅም ጊዜ የሚወስዴ ሂዯት ነው፣ ሰፊ መረጃ ማሰባሰብ ወይም መቀበሌ ያስፈሌገዋሌ፣ ያሇማቋረጥ
ወይም በየጊዜው በሚዯረግ ምርመራ ወይም ቅኝት ሁኔታውን በቅርበት መከታተሌና ሇውጦችን
መመዝገብ ይጠይቃሌ፣ የትኩረት ማእከሌ የሆነውን ሁኔታ ወይም ክስተት በትክክሌ ሇመገምገም
እንዱቻሌ በተሇይም ችግሮችንና ክፍተቶችን ሇመሇየት ግሌጽ መመዘኛዎች ወይም ዯንቦችን በመአቀፍነት
ይጠቀማሌ፣ ከመመዘኛዎቹ ወይም ከዯንቦቹ እንፃር ነባራዊ ሁኔታዎችን ሇመገምገም መዯበኛ የሆኑ
ዘዳዎችን ይጠቀማሌ፣ ብዙውን ጊዜ የክትትሌ ሂዯቱ ውጤት ስሇሁኔታው የሚቀርብ ዘገባ ነው፣ እና
ይህ ዘገባ ሇወዯፊት ምን መዯረግ እንዲሇበት የሚያሳይ ግምገማዊ ይዘት ይኖረዋሌ፡፡
Ghetnet Metiku Woldegiorgis
e-mail: gmgiorgis@gmail.com                                 ገፅ 1
የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ

የሰብአዊ መብት ክትትሌ የተሇመዯ አጠቃሊይ ዓሊማ በአንዴ ሁኔታ ወይም ጉዲይ ዙሪያ ምን ክፍተት
እንዲሇ መሇየትና ክፍተቱን ሇመሙሊት ምን መዯረግ እንዲሇበት መጠቆም ነው፡፡ ከዚያም አሌፎ
የተወሰደት የማስተካከያ እርምጃዎች ውጤታማ መሆናቸውን ሇመከታተሌ ክትትሌ ሉዯረግ ይችሊሌ፡፡
የሰብአዊ መብት ክትትሌ ዝርዝር ዓሊማዎች ውስጥ የሚከተለት ይገኙበታሌ፡ - የመንግስት አካሊትና
ዜጎች የዓሇም አቀፉን እና ብሔራዊ የሰብአዊ መብት ህግጋትን ማክበራቸውን ማረጋገጥ፣ ሇፍትሕ
ሂዯት ግብአት የሚሆን መረጃ በማሰባሰብ ጥሰት የተፈፀመባቸው ተጎጂዎች ፍትህ እንዱያገኙ ማገዝ
እና የማንአሇብኝነት አመሇካከትን መዋጋት፣ ስርዓታዊ መፍትሄዎችን ሇማምጣት የሰብአዊ መብት
ጥሰቶችን በዓይነት፣ በዴግግሞሽ እና ከምክንያት አኳያ መሇየት፣ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች
የሚከሰቱባቸውን ሁኔታዎች በመመዝገብ ሕዝብን ሇማስተማር እና በመንግስትና በግሇሰቦች ዘንዴ
ግሌጽነት እንዱፈጠር ማዴረግ፣ እና የተጠቂዎችን ዴምጽ በማጉሊትና እንዱዯመጡ በማዴረግ
ሇተጠቂዎች ዴጋፍ ማዴረግ ናቸው፡፡

ምንም እንኳ ተመሳሳይ ግብ ሉኖራቸው የሚችሌ ቢሆንም በክትትሌ እና በሰብአዊ መብት ጥሰት
ምርመራ መካከሌ መሰረታዊ ሌዩነቶች አለ፡፡ ክትትሌ ስንሌ ብዙ ቁጥር ያሊቸውን ጉዲዮች መመርመርና
መመዝገብን ጨምሮ በተዯጋጋሚ መረጃ መሰብሰብን የሚያካትት ሲሆን ምርመራ ግን አንዴ ወይም
ከዚያ በሊይ የሰብአዊ መብት ጥሰት የተከሰተበት እንዯሆነ የሚጠረጠርን ጉዲይ አስመሌክቶ መረጃ
የማሰባሰብ ሂዯት ነው፡፡ የሰብአዊ መብት ክትትሌ ሂዯት አካሌ የሆነ ምርመራ ዒሊማ የሚያዯርገው
ሇቀጣይ ሥራ የሚያግዝ ተነፃፃሪ የምርመራ ውጤትን መመዝገብ ነው፡፡ በረጅም ጊዜ ሂዯት በብዙ
ተዛማጅ ጉዲዮች ሊይ የተካሄደ ምርመራዎች በጋራ ሲተነተኑ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ምን
እንዯሚመስሌ የሚያሳይ ውጤት ያመጣለ፡፡

3   የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ የሚያዯርጉ ተቋማት
የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ በተሇያዩ አካሊት ሉካሄዴ ይችሊሌ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሕብረ-ብሔራዊ
ተቋማት፣ መንግስታዊ ተቋማት እና መንግስታዊ ያሌሆኑ ዴርጅቶች በዋነኝነት ይጠቀሳለ፡፡

ሕብረ-ብሔራዊ ዴርጅቶች
    ሕብረ-መንግስታዊ ስምምነቶችን አፈፃጸም ሇመከታተሌ      መመዘኛዎችን ማስቀመጥ፣
    የተመሰረቱ አካሊት፣                         መንግስታት የገቡትን ግዳታ ማሟሊታቸውን
    በተ.መ.ዴ. የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት፣           መከታተሌ፣
    የሰብአዊ መብቶችን ሁኔታ ሇመከታተሌ በተመዴ          የሰብአዊ መብት ጥሰትን የሚመሇከቱ አንዲንዴ
    የተሰየሙ ግሇሰቦችና ቡዴኖች                    ሁኔታዎችን መከታተሌ
    የተመዴ አካሊት (አይ.ኤሌ.ኦ፣ ዯብሉው.ኤች.ኦ፣
    ዩ.ኤን.ዱ.ፒ.…)፣
    አህጉራዊና ክፍሇ-አህጉራዊ የመንግስታት ዴርጅቶች
መንግስታዊ ተቋማት
    መንግስታት ያጸዯቋቸውን ስምምነቶች በተመሇከተ         መንግስታት ዓሇም አቀፍ መመዘኛዎችን
    በየጊዜው ዘገባ የማዘጋጀት ስሌጣን የተሰጣቸው አካሊት፣   እንዱቀበለ ማበረታታት፣
    ብሔራዊ የሰብአዊ መብት ተቋማት፣                 መንግስታት የገቡትን ግዳታ መተግበራቸውን
    የፖሉሲ አፈፃጸምን የሚከታተለ አስፈፃሚ አካሊት፣       መከታተሌ፣
    ላልች ስሌጣን የተሰጣቸው አካሊት (ፀረ-ሙስና ኮሚሽን)   ጥሰቶችን መከታተሌ
መንግስታዊ የሌሆኑ ዴርጅቶች
    ዓሇም አቀፍ የአዴቮኬሲ ቡዴኖችና ዴርጅቶች፣          ሕብረ-ብሔራዊ ዴርጅቶች መመዘኛዎችን
    አገር በቀሌ የሰብአዊ መብት መያድች               እንዱያወጡ መወትወት፣
                                         መንግስታት ዓሇም አቀፍ መመዘኛዎችን
                                         እንዱቀበለ ማግባባት፣
                                         መንግስታት የገቡትን ግዳታ መተግበራቸውን
                                         መከታተሌ፣
                                         ጥሰቶችን መከታተሌ

Ghetnet Metiku Woldegiorgis
e-mail: gmgiorgis@gmail.com                                      ገፅ 2
የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ

4   የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ አካሄድች
የተሇያዩ ወገኖች የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ሇማዴረግ የሚጠቀሙባቸው አካሄድች ከሽፋን፣ ትኩረት
እና ከታሰበው ግብ አኳያ ሉሇያዩ ይችሊለ፡፡

የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ወይም የግዳታዎች አፈፃጸምን መከታተሌ፡ - የሰብአዊ መብት ክትትሌ
የሚያካሂደ አካሊት የሚጠቀሙበት አካሄዴ ከሁሇት አጠቃሊይ ዘርፎች በአንደ ሉካተት ይችሊሌ፡፡
እነዚህም የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን መከታተሌ፣ ወይም ሰብአዊ መብቶችን ሇመተግበር ግዳታ
ያሇባቸውን አካሊት አፈፃጸም መገምገም ናቸው፡፡ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዘገባ በዋነኝነት ትኩረት
የሚያዯርገው ሰብአዊ መብቶች በመብቶቹ ባሇቤቶች ህይወት ምን ያህሌ እውን ሆነዋሌ ወይም
የተጋሊጭ የማህበረሰብ ክፍልች መብቶች ምን ያህሌ ተፈፃሚ ሆነዋሌ በሚሇው ሊይ ነው፡፡ የዚህ
ዓይነት ዘገባዎች በአብዛኛው የሚታዩት በብሔራዊ ዯረጃ ሲሆን በተ.መ.ዴ. የሰብአዊ መብቶች ምክር
ቤት የሚቀርቡት ዩኒቨርሳሌ ፔሬዱክ ሪቪው (ዩ.ፒ.አር.) ዘገባዎችም ጥሩ ምሳላ ሉሆኑ ይችሊለ፡፡ በላሊ
በኩሌ ዯግሞ ሰብአዊ መብቶችን ሇመተግበር ግዳታ ያሇባቸውን አካሊት አፈፃጸም አስመሌክቶ የሚቀርቡ
ዘገባዎች በዋነኝነት የዓሇም አቀፍ ስምምነቶችን አተገባበር ሇመከታተሌ የሚዘጋጁ ናቸው፡፡ ስሇዚህም
ትኩረታቸው የባሇግዳታ አካሊትን ማንነት መሇየት እና በመንግስትና ላልች የሕግና የሞራሌ ግዳታ
የተጣሇባቸው አካሊት ሰብአዊ መብቶችን እውን ሇማዴረግ የተወሰደ እርምጃዎችን መገምገም ሊይ
ይሆናሌ፡፡ በአንዲንዴ ሁኔታዎች እነዚህ ሁሇት አካሄድች በጋራ የሚመጡበትና በሰብአዊ መብቶች
ሁኔታ፣ በተጋሊጭ ክፍልች ሁኔታና በሕግና የሞራሌ ግዳታ የተጣሇባቸው አካሊት ሰብአዊ መብቶችን
እውን ሇማዴረግ የተወሰደ እርምጃዎችን አጣምሮ የያዘ ዘገባ ሉዘጋጅ ይችሊሌ፡፡

አጠቃሊይ ወይም ውሱን ሽፋን ያሇው ክትትሌ፡ - የሰብአዊ መብት ክትትሌ ዘገባዎችና ሂዯቶች
በሽፋናቸው ስፋት/ጥበት ሉሇያዩ ይችሊለ፡፡ አንዲንዴ ዘገባዎች ሁለንም መብቶች በስፋት የሚሸፍኑ
ሲሆኑ ላልች ዯግሞ በተወሰነ ጉዲይ፣ መብት ወይም የማህበረሰብ ክፍሌ ሊይ አትኩረው ይዘጋጃለ፡፡
ይሁን እንጂ ብዙዎቹ በብሔራዊ ዯረጃ የሚዘጋጁ የሰብአዊ መብት ዘገባዎች ሁለንም መብቶች
በዯምሳሳው የሚሸፍን አጠቃሊይ ክፍሌ እና በጠመረጡ ጉዲዮች ወይም መብቶችን በጥሌቀት
የሚመሇከቱ ዝርዝር ክፍልች ይዘው የሚዘጋጁ ናቸው፡፡

የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ወይም አንዴን ጉዲይ መከታተሌ፡ - ከትኩረት አቅጣጫ አንፃር ሲታዩ ዯግሞ
የሰብአዊ መብት ክትትሌ ሂዯቶችና ዘገባዎች በሁሇት ተከፍሇው ሉታዩ ይችሊለ፡ - የሁኔታ ክትትሌ
ወይም የጉዲይ ክትትሌ፡፡ እያንዲንደ ክፍሌ ዝርዝር ንዑስ ክፍልች ሲኖሩት ይህም በሚከተሇው
ሰንጠረዥ በአጭሩ ቀርቧሌ፡፡

የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ                የሰብአዊ መብት ጥሰትን መከታተሌ፣
ክትትሌ                          የሕግ አወጣጥ ሥርዓት ሂዯትን መከታተሌ፣
                              የሕግና የፖሉሲ አፈፃጸምን መከታተሌ፣
                              የሰብአዊ መብት ተቋማትን መመስረትና አሰራር መከታተሌ፡፡
የተመረጠ አንዴ ጉዲይ ክትትሌ            አንዴ ጉዲይ የታየበትን የሕግ ሂዯት መከታተሌ፣
                              ሇአንዴ ባሇጉዲይ/ተጠቂ የተሰጠውን መፍትሄና የማገገሚያ ዴጋፍ
                              መከታተሌ፣
                              በአንዴ ጉዲይ ዙሪያ የተወሰደ ላልች እረምጃዎችን መከታተሌ፡፡
የሁኔታ ክትትሌ በአንዴ ነባራዊ ሁኔታ ዙሪያ ጥሰቶችን፣ የሕግ መአቀፉን እና የሰብአዊ መብት
ተቋማትን አተገባበር የሚያካትት አጠቃሊይ ትኩረት ሲኖረው በተሇይ በአንዴ ስምምነት ዙሪያ
የመንግስትን አፈፃጸም ሇመከታተሌ ወይም በብሔራዊ ዯረጃ ሇሚካሄዴ ክትትሌ ጠቀሜታው የጎሊ ነው››
በላሊ በኩሌ የጉዲይ ክትትሌ ጠባብ ትኩረት ያሇውና ተጠቂ-ተኮር የሆነ ብልም የአንዴን ተጠቂ ጉዲይ
በመከታተሌ ሊይ የተወሰነ ነው፡፡ በተመረጠው ጉዲይ ዙሪያ ሇውጦችን ተከታትል መመዝገብ የጉዲይ
ክትትሌ መሰረታዊ ባህሪ ነው፡፡

Ghetnet Metiku Woldegiorgis
e-mail: gmgiorgis@gmail.com                                            ገፅ 3
የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ

5   የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ዘዳዎች
የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ሁሇት ዘዳዎችን ሉጠቀም ይችሊሌ፤ እነዚህም ክስተቶችን መሰረት
ያዯረገ ዘዳ እና ጠቋሚዎችን መሰረት ያዯረገ ዘዳ ተብሇው ይጠቀሳለ፡፡ ክስተቶችን መሰረት ያዯረገ
የክትትሌ ዘዳ ጥሰት የተፈፀመባቸው ወይም ሇጥሰት መፈጸም ምክንያት የሆኑ ክስተቶችን ማእከሌ
ያዯረገ ሲሆን ጥሰት የተፈፀመበት ወይም ተፈፅሟሌ የተባሇበትን ክስተት በመመርመር ሊይ
ይመሰረታሌ፡፡ የዚህ ዘዳ ዋነኛ እጥረት የጥሰቶችን ክስተት ዴግግሞሽ ሇመበየን የማያሌምና የማይችሌ
መሆኑ ነው፡፡

በአንፃሩ ጠቋሚዎችን መሰረት ያዯረገ የክትትሌ ዘዳ የአንዴን መብት ገሊጭ ባህሪያት ወይም ይዘት ወዯ
ጠቋሚዎች በመቀየር እና ተዯራሽ ግቦችን በጊዜ በመተንተን የሇውጥ ሂዯትን የምንገመግምበት ዘዳ
ነው፡፡ ይህ ዘዳ ችግሮችን እና ጥሰት ሉፈፀምባቸው የሚችለባቸውን ሁኔታዎች ከመሇየት፣ የችግሩን
መጠን ከመግሇጽ፣ በአካባቢዎች መካከሌ ንጽጽር ከማዴረግ፣ የማህበረሰብ ክፍልችን ነባራዊ ሁኔታ
ከመበየን እና በጊዜ ሂዯት የሇውጥ አቅጣጫዎችን ከመገምገም አኳያ ጠንካራ አቅም አሇው፡፡ ይሁን
እንጂ የግሇሰቦችን ሁኔታ የማዲበሌ ውጤት ስሇሚኖራቸው ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት
የተፈፀመባቸውን ክስተቶች በተመሇከተ ጠቋሚዎችና ተዯራሽ ግቦች አግባብ ሊይሆኑ ይችሊለ፡፡
ጠቋሚዎችን መሰረት ያዯረገ የክትትሌ ዘዳ በተሇይ ተጠቂዎች ቀጥተኛና ሇሁኔታቸው አግባብ የሆነ
እገዛ የሚያስፈሌጋቸው ሲሆን ውጤታማነቱ ዯካማ ነው፡፡ በአጭሩ ስሇሰብአዊ መብቶች ሁኔታ የተሟሊ
ስዕሌ ሇማግኘት ክስተቶችን መሰረት ያዯረገ ዘዳ እና ጠቋሚዎችን መሰረት ያዯረገ ዘዳ በጥምር
መጠቀም ሉያስፈሌግ ይችሊሌ፡፡

የማጣቀሻ ምንጮች
    1. Audrey R. Chapman, Indicators and Standards for Monitoring Economic, Social and
       Cultural Rights, Science and Human Rights Program, American Association for the
       Advancement of Science, 2000
    2. Carr Center for Human Rights Policy, Workshop on Measurement and Human Rights,
       Program in Criminal Justice Policy and Management, Kennedy School of Government,
       Harvard University, July 6-8, 2006
    3. Craig G. Mokhiber, “Toward a Measure of Dignity: Indicators for Rights-Based
       Development,” The Statistical Journal of the United Nations Economic Commission for
       Europe 18 (2001) 159
    4. General Guidelines Regarding the Form and Contents of Periodic Reports to be Submitted
       by States Parties under Article 19, Paragraph 1, of the Convention , United Nations
       Committee Against Torture, revised 1998, Document C/14/Rev.1.
    5. Hans-Otto Sano & Lone Lindholt, Human Rights Indicators: Country Data and
       Methodology, Danish Center for Human Rights, 2000
    6. Manuel Guzman and Bert Verstappen, Human Rights Monitoring and Documentation
       Series, Volume 1: WHAT IS MONITORING, HURIDOCS, 2003
    7. Maria Green, When We Talk about Indicators: Current Approaches to Human Rights
       Measurement, report written for the Human Development Report Office, United Nations
       Development Programme, July 1999
    8. Mona Nicoara, Human Rights Observation and Monitoring, Independent Consultant,
       Columbia University, Monday, June 28, 2004



Ghetnet Metiku Woldegiorgis
e-mail: gmgiorgis@gmail.com                                                             ገፅ 4
የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ

   9. Office of the High Commissioner on Human Rights, Report on Indicators for Promoting
       and Monitoring the Implementation of Human Rights, HRI/MC/2008/3, Twentieth
       meeting of chairpersons of the human rights treaty bodies, Geneva, 26-27 June 2008
   10. Paul Hunt, Interim report of the Special Rapporteur of the Commission on Human Rights
       on the right of everyone to enjoy the highest attainable standard of physical and mental
       health, United Nations General Assembly, Fifty-eighth session, Agenda item 117 (c), 10
       October 2003
   11. Rajeev Malhotra and Nicholas Fasel, “Quantitative Human Rights Indicators: A Survey of
       Major Initiatives,” draft for discussion at Turku, 3 March 2005.
       (http://www.abo.fi/instut/imr/indicators/Background.doc)
   12. UN, “Revised general guidelines regarding t he form and contents of reports to be
       submitted by states parties under articles 16 and 17 of the International Covenant on
       Economic, Social and Cultural Rights,” E/C.12/1991/1, 17 June 1991
   13. UN, Common Country Assessment and United Nations Development Framework:
       Guidelines for UN Country Teams (Geneva: July 2004) 6
       (http://www.undp.or.id/mdg/documents/Guidance%20for%20CCA%20and%20UNDA
       F.pdf)
   14. United Nations Development Group, Indicators for Monitoring the Millennium
       Development Goals: Definitions, Rationale, Concepts, and Sources (New York: United
       Nations, 2003). (http://millenniumindicators.un.org/unsd/mispa/Metadatajn30.pdf)
   15. United Nations Development Programme, Indicators for Human Rights Based Approaches
       to Development in UNDP Programming: A Users’ Guide, Bureau for Development Policy
       Democratic Governance Group, March 2006
   16. United Nations Human Rights Council: Institution Building, Human Rights Council
       resolution 5/1 of 18 June 2007




Ghetnet Metiku Woldegiorgis
e-mail: gmgiorgis@gmail.com                                                               ገፅ 5

Más contenido relacionado

Más de Ghetnet Metiku

What is trafficking in persons (amharic)
What is trafficking in persons (amharic)What is trafficking in persons (amharic)
What is trafficking in persons (amharic)Ghetnet Metiku
 
What is trafficking in persons (english1)
What is trafficking in persons (english1)What is trafficking in persons (english1)
What is trafficking in persons (english1)Ghetnet Metiku
 
Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)
Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)
Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)Ghetnet Metiku
 
The policy and legal framework on hiv may 2011
The policy and legal framework on hiv may 2011The policy and legal framework on hiv may 2011
The policy and legal framework on hiv may 2011Ghetnet Metiku
 
Notes on gbv & vawc january 2008
Notes on gbv & vawc january 2008Notes on gbv & vawc january 2008
Notes on gbv & vawc january 2008Ghetnet Metiku
 
Notes on disability in ethiopia january 2008
Notes on disability in ethiopia january 2008Notes on disability in ethiopia january 2008
Notes on disability in ethiopia january 2008Ghetnet Metiku
 
Ghetnet metiku ehrc cr ts harmonization study
Ghetnet metiku ehrc cr ts harmonization studyGhetnet metiku ehrc cr ts harmonization study
Ghetnet metiku ehrc cr ts harmonization studyGhetnet Metiku
 
Ethiopia conflict profile october 2010
Ethiopia conflict profile october 2010Ethiopia conflict profile october 2010
Ethiopia conflict profile october 2010Ghetnet Metiku
 
Cs regulation part ii ngo codes of conduct
Cs regulation part ii ngo codes of conductCs regulation part ii ngo codes of conduct
Cs regulation part ii ngo codes of conductGhetnet Metiku
 
Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...
Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...
Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...Ghetnet Metiku
 
Cs regulation part i background on ngo accountability
Cs regulation part i background on ngo accountabilityCs regulation part i background on ngo accountability
Cs regulation part i background on ngo accountabilityGhetnet Metiku
 
Conceptual and methodological framework for human rights monitoring
Conceptual and methodological framework for human rights monitoringConceptual and methodological framework for human rights monitoring
Conceptual and methodological framework for human rights monitoringGhetnet Metiku
 
Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...
Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...
Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...Ghetnet Metiku
 
Background document nhrm report
Background document nhrm reportBackground document nhrm report
Background document nhrm reportGhetnet Metiku
 
Ghetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopia
Ghetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopiaGhetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopia
Ghetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopiaGhetnet Metiku
 
Ghetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housing
Ghetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housingGhetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housing
Ghetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housingGhetnet Metiku
 

Más de Ghetnet Metiku (16)

What is trafficking in persons (amharic)
What is trafficking in persons (amharic)What is trafficking in persons (amharic)
What is trafficking in persons (amharic)
 
What is trafficking in persons (english1)
What is trafficking in persons (english1)What is trafficking in persons (english1)
What is trafficking in persons (english1)
 
Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)
Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)
Role & contributions of ethiopian cs os in legal aid (english)
 
The policy and legal framework on hiv may 2011
The policy and legal framework on hiv may 2011The policy and legal framework on hiv may 2011
The policy and legal framework on hiv may 2011
 
Notes on gbv & vawc january 2008
Notes on gbv & vawc january 2008Notes on gbv & vawc january 2008
Notes on gbv & vawc january 2008
 
Notes on disability in ethiopia january 2008
Notes on disability in ethiopia january 2008Notes on disability in ethiopia january 2008
Notes on disability in ethiopia january 2008
 
Ghetnet metiku ehrc cr ts harmonization study
Ghetnet metiku ehrc cr ts harmonization studyGhetnet metiku ehrc cr ts harmonization study
Ghetnet metiku ehrc cr ts harmonization study
 
Ethiopia conflict profile october 2010
Ethiopia conflict profile october 2010Ethiopia conflict profile october 2010
Ethiopia conflict profile october 2010
 
Cs regulation part ii ngo codes of conduct
Cs regulation part ii ngo codes of conductCs regulation part ii ngo codes of conduct
Cs regulation part ii ngo codes of conduct
 
Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...
Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...
Cs regulation part iii assessment of the codes of conduct for ethiopian ng os...
 
Cs regulation part i background on ngo accountability
Cs regulation part i background on ngo accountabilityCs regulation part i background on ngo accountability
Cs regulation part i background on ngo accountability
 
Conceptual and methodological framework for human rights monitoring
Conceptual and methodological framework for human rights monitoringConceptual and methodological framework for human rights monitoring
Conceptual and methodological framework for human rights monitoring
 
Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...
Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...
Child rights monitoring and enforcement mechanisms under ethiopian law januar...
 
Background document nhrm report
Background document nhrm reportBackground document nhrm report
Background document nhrm report
 
Ghetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopia
Ghetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopiaGhetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopia
Ghetnet metiku ehrc study on child labor in ethiopia
 
Ghetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housing
Ghetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housingGhetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housing
Ghetnet metiku ehrc homelessness & right to adequate housing
 

Conceptual and methodological framework for human rights monitoring (amharic)

  • 1. የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ በመያድች የሚከናወን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌና ዘገባ ኢትዮጵያን ጨምሮ በብዙ አገራት መንግስታት አወዛጋቢ ጉዲይ ተዯርጎ ይታያሌ፡፡ እንዯኔ እንዯኔ የዚህ ችግር አመክንዮ ከሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች መሰረታዊ ባህሪ የሚመጭ ይመስሇኛሌ፡፡ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶችን ፈርመው የሚያፀዴቁት መንግስታት እንዯመሆናቸው በስምምነቶቹ የተጠቀሱትን መርሆዎችና መብቶች እውን የማዴረግ ግዳታ በመንግስታት ሊይ ይወዴቃሌ፡፡ በመሆኑም የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ መንግስታት የገቡትን ግዳታ ወይም የገቡትን ቃሌ ምን ያህሌ እንዯፈጸሙ እንዯመከታተሌ ሉቆጠር ይችሊሌ፡፡ ነገር ግን ይህ እይታ ሙለዕ አይዯሇም፡፡ ላሊውና ብዙውን ጊዜ የበሇጠ ዋጋ ያሇው ጉዲይ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ የሚያዯርጉ አካሊት ስሇ ስራው ያሊቸው ግንዛቤና እይታ ነው፡፡ በአብዛኛው ክትትሌ የሚዯረግበት አግባብ ጥፋተኛ አካሌ ሇማግኘት ያሇመ፤ የሂዯቱ ውጤት የሆኑ ዘገባዎችም መንግስታትን ሇፈጸሙት ወይም ፈፅመዋሌ ሇተባሇው ጥፋት ሇማሳጣት በግብአትነት ጥቅም ሊይ ሲውለ ይታያሌ፡፡ የተመዴ የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ያወጣው የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ መመሪያ እንዯሚያስቀምጠው የሂዯቱ የመጨረሻ ግብ በአንዴ አገር ያሇውን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ማሻሻሌ ነው፡፡ እንግዱያውስ ሰብአዊ መብቶችን እውን ሇማዴረግ ሕጋዊ ግዳታ ያሇበትን እና በአገሪቱ ከፍተኛው የማስፈጸም አቅም ያሇውን አካሌ - መንግስትን - በማበሳጨት ይህንን ግብ ሇመዴረስ እነዯምን ይቻሊሌ? ይህ ጽሁፍ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ሇማዴረግ ወይም የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ዘገባ ሇማዘጋጀት ሃሳብ ሊሊቸው ግሇሰቦች፣ ቡዴኖች ወይም ተቋማት በግብአትነት እንዱያገሇግሌ እና በጉዲዩ ዙሪያ ውይይት ሇማነሳሳት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ምንም እንኳ በሰብአዊ መብቶች ዙሪያ ሇመስራት የተመዘገቡ ኢትዮጵያውያን የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ዋና ተዯራሽ ተዯርገው ቢታሰቡም የሚመሇከታቸው የመንግስት ተቋማትም ጠቃሚ ነገር ሉያገኙበት ይችሊለ፡፡ 1 መግቢያ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ የሚከተለትን ታሳቢ ማዴረግ አሇበት፡ - የዓሇም-አቀፍ እና አህጉራዊ የሰብአዊ መብት ዴርጅቶችን ምርጥ ተሞክሮዎች፣ የዓሇም-አቀፍ እና አህጉራዊ የሰብአዊ መብት ስምምነቶችን መርሆዎችና ዴንጋጌዎች፣ ብሔራዊውን የሰብአዊ መብቶች ሥርዓት (የኢ.ፌ.ዳ.ሪ. ሕገ-መንግስትና ኢትዮጵያ ያፀዯቀቻቸውን ዓሇም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶች)፣ እና የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ሇማዴረግ ያቀዯውን ተቋም ዓሊማዎች (የመንግስት ተቋም ከሆነ መቋቋሚያ አዋጁን፤ ላሊ ከሆነ ዯግሞ የዴርጅቱን ዓሊማዎች)፡፡ በዚህም መሰረት ይህንን አጭር ፅሁፍ ሇማዘጋጀት በተሇያዩ ዓሇም-አቀፍ፣ አህጉራዊ እና ብሔራዊ ተቋማት ጥቅም ሊይ የዋለ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ አካሄድች ተዲሰዋሌ፡፡ 2 የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ምንነትና ግብ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ማሇት ሇወዯፊት ተግባራዊ እርምጃ ሇመውሰዴ የሚያስችሌ ግምገማ ሇመስጠት በማሇም አንዴን ነባራዊ ሁኔታ ወይም ክስተት ተቀባይነት ካሊቸው ዯንቦች/መመዘኛዎች አንፃር ሇረጅም ጊዜ በቅርበት የምንታዘብበት ሂዯት ነው፡፡ ክትትሌ የሚከተለት ገሊጭ ባሕሪያት አለት፡ - ረጅም ጊዜ የሚወስዴ ሂዯት ነው፣ ሰፊ መረጃ ማሰባሰብ ወይም መቀበሌ ያስፈሌገዋሌ፣ ያሇማቋረጥ ወይም በየጊዜው በሚዯረግ ምርመራ ወይም ቅኝት ሁኔታውን በቅርበት መከታተሌና ሇውጦችን መመዝገብ ይጠይቃሌ፣ የትኩረት ማእከሌ የሆነውን ሁኔታ ወይም ክስተት በትክክሌ ሇመገምገም እንዱቻሌ በተሇይም ችግሮችንና ክፍተቶችን ሇመሇየት ግሌጽ መመዘኛዎች ወይም ዯንቦችን በመአቀፍነት ይጠቀማሌ፣ ከመመዘኛዎቹ ወይም ከዯንቦቹ እንፃር ነባራዊ ሁኔታዎችን ሇመገምገም መዯበኛ የሆኑ ዘዳዎችን ይጠቀማሌ፣ ብዙውን ጊዜ የክትትሌ ሂዯቱ ውጤት ስሇሁኔታው የሚቀርብ ዘገባ ነው፣ እና ይህ ዘገባ ሇወዯፊት ምን መዯረግ እንዲሇበት የሚያሳይ ግምገማዊ ይዘት ይኖረዋሌ፡፡ Ghetnet Metiku Woldegiorgis e-mail: gmgiorgis@gmail.com ገፅ 1
  • 2. የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ የሰብአዊ መብት ክትትሌ የተሇመዯ አጠቃሊይ ዓሊማ በአንዴ ሁኔታ ወይም ጉዲይ ዙሪያ ምን ክፍተት እንዲሇ መሇየትና ክፍተቱን ሇመሙሊት ምን መዯረግ እንዲሇበት መጠቆም ነው፡፡ ከዚያም አሌፎ የተወሰደት የማስተካከያ እርምጃዎች ውጤታማ መሆናቸውን ሇመከታተሌ ክትትሌ ሉዯረግ ይችሊሌ፡፡ የሰብአዊ መብት ክትትሌ ዝርዝር ዓሊማዎች ውስጥ የሚከተለት ይገኙበታሌ፡ - የመንግስት አካሊትና ዜጎች የዓሇም አቀፉን እና ብሔራዊ የሰብአዊ መብት ህግጋትን ማክበራቸውን ማረጋገጥ፣ ሇፍትሕ ሂዯት ግብአት የሚሆን መረጃ በማሰባሰብ ጥሰት የተፈፀመባቸው ተጎጂዎች ፍትህ እንዱያገኙ ማገዝ እና የማንአሇብኝነት አመሇካከትን መዋጋት፣ ስርዓታዊ መፍትሄዎችን ሇማምጣት የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በዓይነት፣ በዴግግሞሽ እና ከምክንያት አኳያ መሇየት፣ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች የሚከሰቱባቸውን ሁኔታዎች በመመዝገብ ሕዝብን ሇማስተማር እና በመንግስትና በግሇሰቦች ዘንዴ ግሌጽነት እንዱፈጠር ማዴረግ፣ እና የተጠቂዎችን ዴምጽ በማጉሊትና እንዱዯመጡ በማዴረግ ሇተጠቂዎች ዴጋፍ ማዴረግ ናቸው፡፡ ምንም እንኳ ተመሳሳይ ግብ ሉኖራቸው የሚችሌ ቢሆንም በክትትሌ እና በሰብአዊ መብት ጥሰት ምርመራ መካከሌ መሰረታዊ ሌዩነቶች አለ፡፡ ክትትሌ ስንሌ ብዙ ቁጥር ያሊቸውን ጉዲዮች መመርመርና መመዝገብን ጨምሮ በተዯጋጋሚ መረጃ መሰብሰብን የሚያካትት ሲሆን ምርመራ ግን አንዴ ወይም ከዚያ በሊይ የሰብአዊ መብት ጥሰት የተከሰተበት እንዯሆነ የሚጠረጠርን ጉዲይ አስመሌክቶ መረጃ የማሰባሰብ ሂዯት ነው፡፡ የሰብአዊ መብት ክትትሌ ሂዯት አካሌ የሆነ ምርመራ ዒሊማ የሚያዯርገው ሇቀጣይ ሥራ የሚያግዝ ተነፃፃሪ የምርመራ ውጤትን መመዝገብ ነው፡፡ በረጅም ጊዜ ሂዯት በብዙ ተዛማጅ ጉዲዮች ሊይ የተካሄደ ምርመራዎች በጋራ ሲተነተኑ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ምን እንዯሚመስሌ የሚያሳይ ውጤት ያመጣለ፡፡ 3 የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ የሚያዯርጉ ተቋማት የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ በተሇያዩ አካሊት ሉካሄዴ ይችሊሌ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሕብረ-ብሔራዊ ተቋማት፣ መንግስታዊ ተቋማት እና መንግስታዊ ያሌሆኑ ዴርጅቶች በዋነኝነት ይጠቀሳለ፡፡ ሕብረ-ብሔራዊ ዴርጅቶች ሕብረ-መንግስታዊ ስምምነቶችን አፈፃጸም ሇመከታተሌ መመዘኛዎችን ማስቀመጥ፣ የተመሰረቱ አካሊት፣ መንግስታት የገቡትን ግዳታ ማሟሊታቸውን በተ.መ.ዴ. የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት፣ መከታተሌ፣ የሰብአዊ መብቶችን ሁኔታ ሇመከታተሌ በተመዴ የሰብአዊ መብት ጥሰትን የሚመሇከቱ አንዲንዴ የተሰየሙ ግሇሰቦችና ቡዴኖች ሁኔታዎችን መከታተሌ የተመዴ አካሊት (አይ.ኤሌ.ኦ፣ ዯብሉው.ኤች.ኦ፣ ዩ.ኤን.ዱ.ፒ.…)፣ አህጉራዊና ክፍሇ-አህጉራዊ የመንግስታት ዴርጅቶች መንግስታዊ ተቋማት መንግስታት ያጸዯቋቸውን ስምምነቶች በተመሇከተ መንግስታት ዓሇም አቀፍ መመዘኛዎችን በየጊዜው ዘገባ የማዘጋጀት ስሌጣን የተሰጣቸው አካሊት፣ እንዱቀበለ ማበረታታት፣ ብሔራዊ የሰብአዊ መብት ተቋማት፣ መንግስታት የገቡትን ግዳታ መተግበራቸውን የፖሉሲ አፈፃጸምን የሚከታተለ አስፈፃሚ አካሊት፣ መከታተሌ፣ ላልች ስሌጣን የተሰጣቸው አካሊት (ፀረ-ሙስና ኮሚሽን) ጥሰቶችን መከታተሌ መንግስታዊ የሌሆኑ ዴርጅቶች ዓሇም አቀፍ የአዴቮኬሲ ቡዴኖችና ዴርጅቶች፣ ሕብረ-ብሔራዊ ዴርጅቶች መመዘኛዎችን አገር በቀሌ የሰብአዊ መብት መያድች እንዱያወጡ መወትወት፣ መንግስታት ዓሇም አቀፍ መመዘኛዎችን እንዱቀበለ ማግባባት፣ መንግስታት የገቡትን ግዳታ መተግበራቸውን መከታተሌ፣ ጥሰቶችን መከታተሌ Ghetnet Metiku Woldegiorgis e-mail: gmgiorgis@gmail.com ገፅ 2
  • 3. የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ 4 የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ አካሄድች የተሇያዩ ወገኖች የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ሇማዴረግ የሚጠቀሙባቸው አካሄድች ከሽፋን፣ ትኩረት እና ከታሰበው ግብ አኳያ ሉሇያዩ ይችሊለ፡፡ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ወይም የግዳታዎች አፈፃጸምን መከታተሌ፡ - የሰብአዊ መብት ክትትሌ የሚያካሂደ አካሊት የሚጠቀሙበት አካሄዴ ከሁሇት አጠቃሊይ ዘርፎች በአንደ ሉካተት ይችሊሌ፡፡ እነዚህም የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን መከታተሌ፣ ወይም ሰብአዊ መብቶችን ሇመተግበር ግዳታ ያሇባቸውን አካሊት አፈፃጸም መገምገም ናቸው፡፡ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዘገባ በዋነኝነት ትኩረት የሚያዯርገው ሰብአዊ መብቶች በመብቶቹ ባሇቤቶች ህይወት ምን ያህሌ እውን ሆነዋሌ ወይም የተጋሊጭ የማህበረሰብ ክፍልች መብቶች ምን ያህሌ ተፈፃሚ ሆነዋሌ በሚሇው ሊይ ነው፡፡ የዚህ ዓይነት ዘገባዎች በአብዛኛው የሚታዩት በብሔራዊ ዯረጃ ሲሆን በተ.መ.ዴ. የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት የሚቀርቡት ዩኒቨርሳሌ ፔሬዱክ ሪቪው (ዩ.ፒ.አር.) ዘገባዎችም ጥሩ ምሳላ ሉሆኑ ይችሊለ፡፡ በላሊ በኩሌ ዯግሞ ሰብአዊ መብቶችን ሇመተግበር ግዳታ ያሇባቸውን አካሊት አፈፃጸም አስመሌክቶ የሚቀርቡ ዘገባዎች በዋነኝነት የዓሇም አቀፍ ስምምነቶችን አተገባበር ሇመከታተሌ የሚዘጋጁ ናቸው፡፡ ስሇዚህም ትኩረታቸው የባሇግዳታ አካሊትን ማንነት መሇየት እና በመንግስትና ላልች የሕግና የሞራሌ ግዳታ የተጣሇባቸው አካሊት ሰብአዊ መብቶችን እውን ሇማዴረግ የተወሰደ እርምጃዎችን መገምገም ሊይ ይሆናሌ፡፡ በአንዲንዴ ሁኔታዎች እነዚህ ሁሇት አካሄድች በጋራ የሚመጡበትና በሰብአዊ መብቶች ሁኔታ፣ በተጋሊጭ ክፍልች ሁኔታና በሕግና የሞራሌ ግዳታ የተጣሇባቸው አካሊት ሰብአዊ መብቶችን እውን ሇማዴረግ የተወሰደ እርምጃዎችን አጣምሮ የያዘ ዘገባ ሉዘጋጅ ይችሊሌ፡፡ አጠቃሊይ ወይም ውሱን ሽፋን ያሇው ክትትሌ፡ - የሰብአዊ መብት ክትትሌ ዘገባዎችና ሂዯቶች በሽፋናቸው ስፋት/ጥበት ሉሇያዩ ይችሊለ፡፡ አንዲንዴ ዘገባዎች ሁለንም መብቶች በስፋት የሚሸፍኑ ሲሆኑ ላልች ዯግሞ በተወሰነ ጉዲይ፣ መብት ወይም የማህበረሰብ ክፍሌ ሊይ አትኩረው ይዘጋጃለ፡፡ ይሁን እንጂ ብዙዎቹ በብሔራዊ ዯረጃ የሚዘጋጁ የሰብአዊ መብት ዘገባዎች ሁለንም መብቶች በዯምሳሳው የሚሸፍን አጠቃሊይ ክፍሌ እና በጠመረጡ ጉዲዮች ወይም መብቶችን በጥሌቀት የሚመሇከቱ ዝርዝር ክፍልች ይዘው የሚዘጋጁ ናቸው፡፡ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ወይም አንዴን ጉዲይ መከታተሌ፡ - ከትኩረት አቅጣጫ አንፃር ሲታዩ ዯግሞ የሰብአዊ መብት ክትትሌ ሂዯቶችና ዘገባዎች በሁሇት ተከፍሇው ሉታዩ ይችሊለ፡ - የሁኔታ ክትትሌ ወይም የጉዲይ ክትትሌ፡፡ እያንዲንደ ክፍሌ ዝርዝር ንዑስ ክፍልች ሲኖሩት ይህም በሚከተሇው ሰንጠረዥ በአጭሩ ቀርቧሌ፡፡ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ የሰብአዊ መብት ጥሰትን መከታተሌ፣ ክትትሌ የሕግ አወጣጥ ሥርዓት ሂዯትን መከታተሌ፣ የሕግና የፖሉሲ አፈፃጸምን መከታተሌ፣ የሰብአዊ መብት ተቋማትን መመስረትና አሰራር መከታተሌ፡፡ የተመረጠ አንዴ ጉዲይ ክትትሌ አንዴ ጉዲይ የታየበትን የሕግ ሂዯት መከታተሌ፣ ሇአንዴ ባሇጉዲይ/ተጠቂ የተሰጠውን መፍትሄና የማገገሚያ ዴጋፍ መከታተሌ፣ በአንዴ ጉዲይ ዙሪያ የተወሰደ ላልች እረምጃዎችን መከታተሌ፡፡ የሁኔታ ክትትሌ በአንዴ ነባራዊ ሁኔታ ዙሪያ ጥሰቶችን፣ የሕግ መአቀፉን እና የሰብአዊ መብት ተቋማትን አተገባበር የሚያካትት አጠቃሊይ ትኩረት ሲኖረው በተሇይ በአንዴ ስምምነት ዙሪያ የመንግስትን አፈፃጸም ሇመከታተሌ ወይም በብሔራዊ ዯረጃ ሇሚካሄዴ ክትትሌ ጠቀሜታው የጎሊ ነው›› በላሊ በኩሌ የጉዲይ ክትትሌ ጠባብ ትኩረት ያሇውና ተጠቂ-ተኮር የሆነ ብልም የአንዴን ተጠቂ ጉዲይ በመከታተሌ ሊይ የተወሰነ ነው፡፡ በተመረጠው ጉዲይ ዙሪያ ሇውጦችን ተከታትል መመዝገብ የጉዲይ ክትትሌ መሰረታዊ ባህሪ ነው፡፡ Ghetnet Metiku Woldegiorgis e-mail: gmgiorgis@gmail.com ገፅ 3
  • 4. የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ 5 የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ዘዳዎች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትሌ ሁሇት ዘዳዎችን ሉጠቀም ይችሊሌ፤ እነዚህም ክስተቶችን መሰረት ያዯረገ ዘዳ እና ጠቋሚዎችን መሰረት ያዯረገ ዘዳ ተብሇው ይጠቀሳለ፡፡ ክስተቶችን መሰረት ያዯረገ የክትትሌ ዘዳ ጥሰት የተፈፀመባቸው ወይም ሇጥሰት መፈጸም ምክንያት የሆኑ ክስተቶችን ማእከሌ ያዯረገ ሲሆን ጥሰት የተፈፀመበት ወይም ተፈፅሟሌ የተባሇበትን ክስተት በመመርመር ሊይ ይመሰረታሌ፡፡ የዚህ ዘዳ ዋነኛ እጥረት የጥሰቶችን ክስተት ዴግግሞሽ ሇመበየን የማያሌምና የማይችሌ መሆኑ ነው፡፡ በአንፃሩ ጠቋሚዎችን መሰረት ያዯረገ የክትትሌ ዘዳ የአንዴን መብት ገሊጭ ባህሪያት ወይም ይዘት ወዯ ጠቋሚዎች በመቀየር እና ተዯራሽ ግቦችን በጊዜ በመተንተን የሇውጥ ሂዯትን የምንገመግምበት ዘዳ ነው፡፡ ይህ ዘዳ ችግሮችን እና ጥሰት ሉፈፀምባቸው የሚችለባቸውን ሁኔታዎች ከመሇየት፣ የችግሩን መጠን ከመግሇጽ፣ በአካባቢዎች መካከሌ ንጽጽር ከማዴረግ፣ የማህበረሰብ ክፍልችን ነባራዊ ሁኔታ ከመበየን እና በጊዜ ሂዯት የሇውጥ አቅጣጫዎችን ከመገምገም አኳያ ጠንካራ አቅም አሇው፡፡ ይሁን እንጂ የግሇሰቦችን ሁኔታ የማዲበሌ ውጤት ስሇሚኖራቸው ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት የተፈፀመባቸውን ክስተቶች በተመሇከተ ጠቋሚዎችና ተዯራሽ ግቦች አግባብ ሊይሆኑ ይችሊለ፡፡ ጠቋሚዎችን መሰረት ያዯረገ የክትትሌ ዘዳ በተሇይ ተጠቂዎች ቀጥተኛና ሇሁኔታቸው አግባብ የሆነ እገዛ የሚያስፈሌጋቸው ሲሆን ውጤታማነቱ ዯካማ ነው፡፡ በአጭሩ ስሇሰብአዊ መብቶች ሁኔታ የተሟሊ ስዕሌ ሇማግኘት ክስተቶችን መሰረት ያዯረገ ዘዳ እና ጠቋሚዎችን መሰረት ያዯረገ ዘዳ በጥምር መጠቀም ሉያስፈሌግ ይችሊሌ፡፡ የማጣቀሻ ምንጮች 1. Audrey R. Chapman, Indicators and Standards for Monitoring Economic, Social and Cultural Rights, Science and Human Rights Program, American Association for the Advancement of Science, 2000 2. Carr Center for Human Rights Policy, Workshop on Measurement and Human Rights, Program in Criminal Justice Policy and Management, Kennedy School of Government, Harvard University, July 6-8, 2006 3. Craig G. Mokhiber, “Toward a Measure of Dignity: Indicators for Rights-Based Development,” The Statistical Journal of the United Nations Economic Commission for Europe 18 (2001) 159 4. General Guidelines Regarding the Form and Contents of Periodic Reports to be Submitted by States Parties under Article 19, Paragraph 1, of the Convention , United Nations Committee Against Torture, revised 1998, Document C/14/Rev.1. 5. Hans-Otto Sano & Lone Lindholt, Human Rights Indicators: Country Data and Methodology, Danish Center for Human Rights, 2000 6. Manuel Guzman and Bert Verstappen, Human Rights Monitoring and Documentation Series, Volume 1: WHAT IS MONITORING, HURIDOCS, 2003 7. Maria Green, When We Talk about Indicators: Current Approaches to Human Rights Measurement, report written for the Human Development Report Office, United Nations Development Programme, July 1999 8. Mona Nicoara, Human Rights Observation and Monitoring, Independent Consultant, Columbia University, Monday, June 28, 2004 Ghetnet Metiku Woldegiorgis e-mail: gmgiorgis@gmail.com ገፅ 4
  • 5. የሰብአዊ መብቶች ክትትሌ ፅንሰ-ሃሳባዊና የትግበራ መአቀፍ 9. Office of the High Commissioner on Human Rights, Report on Indicators for Promoting and Monitoring the Implementation of Human Rights, HRI/MC/2008/3, Twentieth meeting of chairpersons of the human rights treaty bodies, Geneva, 26-27 June 2008 10. Paul Hunt, Interim report of the Special Rapporteur of the Commission on Human Rights on the right of everyone to enjoy the highest attainable standard of physical and mental health, United Nations General Assembly, Fifty-eighth session, Agenda item 117 (c), 10 October 2003 11. Rajeev Malhotra and Nicholas Fasel, “Quantitative Human Rights Indicators: A Survey of Major Initiatives,” draft for discussion at Turku, 3 March 2005. (http://www.abo.fi/instut/imr/indicators/Background.doc) 12. UN, “Revised general guidelines regarding t he form and contents of reports to be submitted by states parties under articles 16 and 17 of the International Covenant on Economic, Social and Cultural Rights,” E/C.12/1991/1, 17 June 1991 13. UN, Common Country Assessment and United Nations Development Framework: Guidelines for UN Country Teams (Geneva: July 2004) 6 (http://www.undp.or.id/mdg/documents/Guidance%20for%20CCA%20and%20UNDA F.pdf) 14. United Nations Development Group, Indicators for Monitoring the Millennium Development Goals: Definitions, Rationale, Concepts, and Sources (New York: United Nations, 2003). (http://millenniumindicators.un.org/unsd/mispa/Metadatajn30.pdf) 15. United Nations Development Programme, Indicators for Human Rights Based Approaches to Development in UNDP Programming: A Users’ Guide, Bureau for Development Policy Democratic Governance Group, March 2006 16. United Nations Human Rights Council: Institution Building, Human Rights Council resolution 5/1 of 18 June 2007 Ghetnet Metiku Woldegiorgis e-mail: gmgiorgis@gmail.com ገፅ 5