SlideShare una empresa de Scribd logo
ክፉ ተብለው የተጠሩ
×  ክፉ ነገር
×  ክፉ ቀን
×  ክፉ ስራ
×  ክፉ ቃላት
×  ክፍ በሽታ
×  ክፉ ሰው
×  ክፉ ልብ
×  ክፉ መንገድ
×  ክፉ ርኩሰት
×  የክፉው ልጆች
×  ክፉ መዝገብ
×  ክፉ መንፈስ
×  የክፉው ፍላፃ
ክፉ …ክፋት…ክፉው
ክስተቶች
መግቢያ
•  ከክፉ አድነን እንጂ ሳይሆን ከክፉው አድነን እንጂ
ነው።	
  
•  ፈተና እንዳለ ካወቅን ክፉው እንዳለ ልናውቅ
ይገባናል።	
  
•  የእ/ርን ጥበቃ በህይወታችን ላይ መለመን
ያስፈልገናል።	
  
•  ክፉ ሊነካው/ሊያበላሸው/ሊያወድመው የሚፈልገው
ብዙ ነገር አለን… ጥበቃ ያስፈልገናል።	
  
የሰይጣን መኖር - Existence of Satan
•  የሰይጣን መኖርን fictionalize በሚደረግበት ህዝብ
መካከል እንኖራለን
•  Barna Research Group – 60% አሜሪካኖች
ሰይጣን የክፉ ነገር ምሳሌ እንጂ ህልውና የለውም ብለው
ያምናሉ።
•  25% ብቻ በሰይጣን መኖር ያምናሉ።
•  ዳግም ከተወለዱት አማኞች መካከል ደግሞ 45%
ሰይጥን የለም ይላሉ።
ሰይጣንና ቅድም ፍጥረት
•  ስሙ ሉሲፈር ነበር 	
  
•  ሰይጣን የውድቀት ስሙ ነው - ትርጏሜው
“adversary”…	
  
•  ዲያቢሎስ ማለት በግሪክኛ ከሳሽ ማለት ነው።	
  
•  ራሱን የብርሃን መላእክ ማድረግ የሚችል
ነው - 2ቆሮ.11፡14 	
  
ሰይጣንና ቅድም ፍጥረት
•  ሲፈጠር ትልቅ ሃይል ያለው ኪሩብ ነበር።	
  
•  ከክብሩ የወደቀው በትእቢቱና በአመፃው ነው
… ኢሳ.14፡12-15/ህዝ.28፡11-17	
  
ሰይጣንና ቅድም ፍጥረት
•  እንደ እግዚአብሔር እሆናለሁ - ኢሳ.14፡14 ብሎ
ታበየ……እኩያነት ተሰማው።መመለክም ፈለገ…	
  
•  ከርሱ ጋር ተባባሪ የሆኑት መላእክት - ርኩሳን
መላእክት፣ ጋኔኖች ሆኑ - ከሰማያትም ተባረሩ -
ራእ.12፡9፣4 በቁጥርም ሲሶው ነበሩ።	
  
•  ሰይጣን ሁሉን ቻይ፣ሁሉ አዋቂና በሁሉ ስፍራ
በአንድ ጊዜ መገኘት አይችልም። 	
  
የሰይጣን መታወቂያዎቹ
•  የሃሰት አባት (ዮሃ. 8:44)	
  
የሰይጣን መታወቂያዎቹ
•  የዚህ አለም ገዢ (2 ቆሮ. 4:4) 	
  
የሰይጣን መታወቂያዎቹ
•  የአጋንንት አለቃ
(ማቴ. 9:34, 12:24)	
  
የሰይጣን መታወቂያዎቹ
•  የዚህ አለም ልኡል (ዮሃ.12:31) 	
  
የሰይጣን መታወቂያዎቹ
•  የአየር ላይ አለቃ (ኤፌ.2:2) 	
  
ሰይጣንን መከላከያ…
× ጠላትን ማወቅ
× ብርታቱን
× ድካሙን
× እኩያ?
× ፍጡር
ሰይጣንን መከላከያ…
×  የሰይጣንን ነገር አቅለልህ አትመልከት… 	
  
ሰይጣንን መከላከያ…
× ከፈተና ክልል ራስ መራቅ….	
  
ሰይጣንን መከላከያ…
× መቃወም… ያዕ.4፡7/1ጴጥ.5፡9
እንግዲህ ለእግዚአብሔር
ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን
ተቃወሙ ከእናንተም
ይሸሻል፤
ሰይጣንን መከላከያ…
× የጦር እቃን መልበስ…	
  
ማጠቃለያ
•  ሰይጣን የእ/ርን ልጆች ላይ ስልጣን የለውም	
  
•  አማኙም ራሱን ካልጠበቀ በጠላት ይማረካል
•  አማኝ ጠባቂ መላእክቶች አሉት
መዝ.121፡7-8
እግዚአብሔር
ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥
ነፍስህንም ይጠብቃታል። ከዛሬ
ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር
መውጣትህና መግባትህን
ይጠብቃል።
መዝ. 3
1  አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ! በኔ ላይ የሚቆሙት
ብዙ ናቸው። 2  ብዙ ሰዎች ነፍሴን፦ አምላክሽ አያድንሽም
አልዋት። 3  አንተ ግን አቤቱ፥ መጠጊያዬ ነህ፥ ክብሬንና
ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ። 4  በቃሌ ወደ
እግዚአብሔር እጮሃለሁ ከተቀደሰ ተራራውም ይሰማኛል። 5 እኔ
ተ ኛ ሁ አ ን ቀ ላ ፋ ሁ ም እግ ዚ አ ብ ሔ ር ም ደ ግ ፎ ኛ ል ና
ነቃሁ።6  ከሚከብቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም።7  ተነሥ፥
አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ አድነኝ አንተ የጠላቶቼን መንጋጋ
መትተሃልና፥ የክፉዎችንም ጥርስ ሰብረሃልና። 8  ማዳን
የእግዚአብሔር ነው፥ በረከትህም በሕዝብህ ላይ ነው።
Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ
Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ

Más contenido relacionado

La actualidad más candente

The Doctrine of Man
The Doctrine of ManThe Doctrine of Man
The Doctrine of Man
Kevin Smith
 
End Time Church Deception Powerpoint Presentation
End Time Church Deception Powerpoint PresentationEnd Time Church Deception Powerpoint Presentation
End Time Church Deception Powerpoint Presentation
mail2jimmy123
 
Interceding in the Tabernacle
Interceding in the TabernacleInterceding in the Tabernacle
Interceding in the Tabernacle
Butch Yulo
 
Messagese To The Seven Churches
Messagese To The Seven ChurchesMessagese To The Seven Churches
Messagese To The Seven Churches
Joy Joseph
 

La actualidad más candente (20)

Kidasehawariat august2010
Kidasehawariat august2010Kidasehawariat august2010
Kidasehawariat august2010
 
Biblical Dispensations and Covenants
Biblical Dispensations and CovenantsBiblical Dispensations and Covenants
Biblical Dispensations and Covenants
 
The Doctrine of Man
The Doctrine of ManThe Doctrine of Man
The Doctrine of Man
 
Power in the blood
Power in the bloodPower in the blood
Power in the blood
 
children of god
children of godchildren of god
children of god
 
Hearing The Voice Of God
Hearing  The  Voice Of  GodHearing  The  Voice Of  God
Hearing The Voice Of God
 
2015 end time lecture part 2
2015 end time lecture part 22015 end time lecture part 2
2015 end time lecture part 2
 
End Time Church Deception Powerpoint Presentation
End Time Church Deception Powerpoint PresentationEnd Time Church Deception Powerpoint Presentation
End Time Church Deception Powerpoint Presentation
 
The fulness of the seven spirits of god.
The fulness of the seven spirits of god.The fulness of the seven spirits of god.
The fulness of the seven spirits of god.
 
God's Biblical Numbers 2014-2015
God's Biblical Numbers 2014-2015God's Biblical Numbers 2014-2015
God's Biblical Numbers 2014-2015
 
Walking with god
Walking with godWalking with god
Walking with god
 
SDA Doctrine on Second Coming
SDA Doctrine on Second ComingSDA Doctrine on Second Coming
SDA Doctrine on Second Coming
 
Training of the senses
Training of the sensesTraining of the senses
Training of the senses
 
Holy spirit
Holy spiritHoly spirit
Holy spirit
 
Los dones del Espíritu Santo en acción
Los  dones del Espíritu Santo en acciónLos  dones del Espíritu Santo en acción
Los dones del Espíritu Santo en acción
 
Interceding in the Tabernacle
Interceding in the TabernacleInterceding in the Tabernacle
Interceding in the Tabernacle
 
Preparation For The Final CrisisPreparation for the final crisis
Preparation For The Final CrisisPreparation for the final crisisPreparation For The Final CrisisPreparation for the final crisis
Preparation For The Final CrisisPreparation for the final crisis
 
Messagese To The Seven Churches
Messagese To The Seven ChurchesMessagese To The Seven Churches
Messagese To The Seven Churches
 
The Word of God
The Word of GodThe Word of God
The Word of God
 
Cliff bell tu puedes profetizar
Cliff bell   tu puedes profetizarCliff bell   tu puedes profetizar
Cliff bell tu puedes profetizar
 

Destacado

Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALEAchalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
abraham eyale
 
Morning prayers presentation1
Morning prayers presentation1Morning prayers presentation1
Morning prayers presentation1
Fr_Stephen
 
What on earth are you doing for heaven's sake
What on earth are you doing for heaven's sakeWhat on earth are you doing for heaven's sake
What on earth are you doing for heaven's sake
LifeJunxion
 

Destacado (11)

ስርዓተ ቅዳሴ (Kidase english-tigrinya-geez)
ስርዓተ ቅዳሴ (Kidase english-tigrinya-geez)ስርዓተ ቅዳሴ (Kidase english-tigrinya-geez)
ስርዓተ ቅዳሴ (Kidase english-tigrinya-geez)
 
ሆሴዕ Hosea
ሆሴዕ   Hosea ሆሴዕ   Hosea
ሆሴዕ Hosea
 
Daily bread
Daily bread Daily bread
Daily bread
 
Kidase1
Kidase1Kidase1
Kidase1
 
Geez 1
Geez 1Geez 1
Geez 1
 
Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALEAchalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
Achalasia Medical surgica @ABRAHAM EYALE
 
Morning prayers presentation1
Morning prayers presentation1Morning prayers presentation1
Morning prayers presentation1
 
መጽሐፍ ቅዱስ (BIBLE IN AMHARIC
መጽሐፍ ቅዱስ (BIBLE IN AMHARIC መጽሐፍ ቅዱስ (BIBLE IN AMHARIC
መጽሐፍ ቅዱስ (BIBLE IN AMHARIC
 
Optical character recognition for Ge'ez characters
Optical character recognition for Ge'ez charactersOptical character recognition for Ge'ez characters
Optical character recognition for Ge'ez characters
 
What on earth are you doing for heaven's sake
What on earth are you doing for heaven's sakeWhat on earth are you doing for heaven's sake
What on earth are you doing for heaven's sake
 
Mobile Is Eating the World (2016)
Mobile Is Eating the World (2016)Mobile Is Eating the World (2016)
Mobile Is Eating the World (2016)
 

Deliver us from evil ከክፉ አድነን እንጂ